ዲባላ በማንቸስተር ዩናይትድ ሮናልዶን ሊተካ ይችላል !
ፓውሎ ዲባላ ከጁቬንቱስ ጋር ያለው ኮንትራት ከተጠናቀቀ በኋላ አሁን ላይ ከኮንትራት ነፃ ሆኖ ይገኛል።
ዲባላ በጣሊያን መቆየት ይፈልጋል ነገርግን እስካሁን ከየትኛውም ቡድን ጋር ስምምነት ላይ አልደረሰም።
አሁን ላይ ከጣሊያን ውጭ ለመጫወት እያሰበ ነው እና ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ተያይዟል።
እንደ ስካይ ኢጣሊያ ዘገባ የፓውሎ ዲባላ ወኪል ከማንቸስተር ዩናይትድ መሪዎች ጋር ተገናኝቷል።
አርጀንቲናዊው ኮከብ የቀያይ ሰይጣኖቹን ማሊያ ለመልበስ ፍቃደኛ ነው።
ማንቸስተር ዩናይትዶች ይህንን ዝውውር በቁም ነገር ከማጤናቸው በፊት አንዱን አጥቂያቸውን መሸጥ አለባቸው።
ይህ ዝውውር የሚሳካው በክርስቲያኖ ሮናልዶ የኦልድ ትራፎርድ ቆይታ ላይ እንደሆነ ተገልጿል።
SHARE" @MULESPORT