በኬንያ በኮሮናቫይረስ ተይዞ የነበረ አንድ ሰው ዳነ
ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ በኬንያ በኮሮናቫይረስ ተይዞ የነበረ አንድ ሰው መዳኑን ተናገሩ።
ፕሬዝደንቱ “አንድ ከቫይረሱ የዳነ ሰው አስመዝግበናል፤ ይህም ቫይረሱን ድል እንደምንነሳው በትክክል ያሳየ ነው” ብለዋል።ፕሬዝደንቱ የሰዓት እላፊም አውጀዋል።
©BBC
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT