👉♻️የሀገር ግዛት አስተዳዳሪ የሆነው ነጅሙ ዲን ለረጅም አመታት ያለ ሚስት ቆይቷል። (525 አ.ሂ)
🌿«ወንድማለም ለምን አታገባም?» ብሎ ጠየቀው ወንድሙ።
«ምትሆነኝን አላገኘሁማ!» አለው፤ እንደዘመናችን ወንዶች።
«ታድያ እኔ ልጭልሃ!» ወንድማዊ እዝነት።
«ማንን» ብሎ ጠየቀው።
«የንጉሰ ነገስቱን ምክትል ጠቅላይ አስተዳዳሪ ልጅ የሆነችውን ልጭልህ» ሲል ተማፀነው ወንድማለም።
🪻«አይ አትሆነኝም ስልህ» ብሎ አሻፈረኝ አለው።
በአግራሞት እና በወንድማዊ እዝነት እየተመለከተው፦ «ትድያ ላንተ ማን ናት ምትሆንህ?»
🎋«ለኔ ምትሆነኝ ምርጥ መልካም የሆነች ሚስት፤ እኔን እጄን ይዛ ወደ ጀነት የምትሄድ እና ከኔ ጀግና ልጅ ወልዳ በመልካም አስተዳደግ አሳድጋ ልጄንም አጀግና ያ ጀግና ልጇም በይተል መቅዲስን ለሙስሊሞች የሚያስረክብ ከሆነ ነው።» ህልሙን ነገረው።
🍃ወንድም ንግግሩ ምንም አልጣመውም፤ ከባድ ህልም ነው ማይታሰብ።
«ታድያ እንዲህ ያለች ሚስት ከየት ነው ሚመጣልህ?» ጠየቀው።
«ኒያውን ለአላህ ያጥራራ፤ አላህ ይለግሰዋል» ብሎ መለሰለት።
ያ ቀን አለፈ።
🤌ከዕለታት አንድ ቀን አስተዳዳሪው ነጅሙ ዲን ከመስጅዱ ቁጭ ብሎ ከአንድ ሸይክ ጋ እያወጉ ሳለ ድንገት ከመጋረጃው ጀርባ አንዲት እንስት መጥታ ሸይኩን ጠራችው።
ሸይኩ አስተዳዳሪውን አስፈቅደውት ልጅቱን ሊያገኟት ጠጋ አሉ። ሸይኩ ከሷ ጋ ሲያወጉ ድምፃቸው ለአስተዳዳሪው በግልፅ ይሰማ ነበር።
👌«ልጄ ትናንት እንዲያገባሽ ቤታችሁ የላኩትን ወጣት ለምን እንቢ ብለሽ መለሽው? »
«ኡስታዝ ልጁ ቆንጆ፣ ሀብታም እና መልከ መልካም ነው፤ ግና ለኔ አይሆነኝም» ብላ ትመልስላቸዋለች።
🖱«ታድያ ምን አይነት ነው አንች ምትፈልጊው!» ሸይኩ ይጠይቋታል።
📠«ኡስታዝ! እኔ ምፈልገው ባል እጄን ይዞ ወደ ጀነት የሚመራኝ፣ ጀግና ልጅን ከሱ የምወልደውን፣ ልጁም ጎርምሶ ሲጀግን በይተል መቅዲስን ለሙስሊሞች የሚያስረክብ ሲሆን ነው» ፈላጊ እና ተፈላጊ ግጥምጥም አሉ።
🖲«ኧረ ኡስታዝ እችን ልጅ ለኔ ይዳሩኝ» አላቸው።
«ይህች እኮ የከተማው ድሃ ልጅ ናት» አሉት፤ የግዜው ንጉሳን የድሃ ልጆችን እንደማያገቡ ስለሚያውቁ።
«አይይይይ...እኔ ምፈልጋት በቃ ይች ናት» ሙጥኝ አለ።
🕌የሀገረ ግዛቱ አስተዳዳሪ ነጅሙ ዲን ልጅቱን አገባት። በመቀጠልም አንድ ቆንጅዬ ልጅ ወልደው ልጁ ሲጎረምስ ለዘመናት ከሙስሊሞች እጅ ተነጥቆ የቆየውን በይተል መቅዲስን ወደ ሙስሊሞች እጅ አስመለሰላቸው።
👉🇵🇸ይህ ሰው ☞ ሰላሁዲን አል አዩብ ነው።🇵🇸
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
👇👇👇👆👆👆
https://t.me/nurders/7657(