Jo brand tebase🏧🏪


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ያለገደብ ምርትዎን ያስተዋውቁ
◍ 📣 📣 📣 እንኳን ደህና መጡ 📣 📣 📣 ◍
◍ ምርትና አገልግሎቶን ይሽጡ፣ ያስተዋዉቁ ◍
🛒 ኤሌክትሮኒክስ
🛒 አልባሳት
🛒 ጫማዎች
✳ በአይነቱ ወደር የሌላቸውን እቃዎች እዚህ ያገኛሉ! ጠባሴ ባሶ ት/ቤት ፍለፊት
For any promotion
Inbox @Bk_bruhh
and 0951021773
0996026423

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ለነገ ቅዳሜ ማለትም 22-03-16 እንደተለመደው ባሪፍ ሁኔታ የተለያዩ የቦንዳ እቃዎች ገብተዋል!
ጠዋት 3፡00 ሰአት ላይ ስለሚፈታ መምጣት ይችላሉ፤
ሰናይ!
ለበለጠ መረጃ
09-68-07-52-68 ይደውሉ


ቅዳሜ መቸ ነው !?😎


ይነገር አይነገር ?😉


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሱቃችንን ለማታውቁት እና የልብሶቹን ፎቶ ለጥፍልን ለምትሉ በቪዲዎ አስደግፈን ይሄው ብለናል!


ነገ ቅዳሜ አይደል !?
እንደተለመደው አዲስ የቦንዳ ልብሶች ይገባሉ ።
ከ3:00 ስአት ጀምሮ አለን፤
ሰናይ!


☝️☝️☝️...
እነዚህን ቲሸርቶች የሚፈልግ በ 09-68-07-52-68 ላይ ይደውሉልን !




ነገ አርብ ማለትም 16-02-2016 የተለያዩ ቦንዳ ልብሶች ገብተዋል ፣ ከወትሮው ለየት ያለ
ቲሸርት -400
ጂንስ ሱሪ -1500
ካርጎ ሱሪ -1500
ሁዲ ሹራብ -1000
ሸሚዝ -1000

ጡዋት ከ3:00 ሰአት ጀምሮ ይፈታል
መልካም ምሽት !


ነገ ቅዳሜ ማለትም 03-03-2016 የተለያዩ የቦንዳ ልብሶች ይገባሉ ፣
ጡዋት ከ3:30 ጀምሮ ሱቁ ክፍት ይሆናል።
📞0968075268
ሰናይ !


ቅዳሜ መቸ ይሆን ?!🫣

Sey Loading...


ነገ ቅዳሜ የተለያዩ የቦንዳ ልብሶች ይገባሉ፣
© ቲሸርቶች- 250-350
© ጃከቶች-600-700
© ጅንስ 900-1300
© ኦ•ሹራብ 500-600
© ሁዲ ሹራብ 700-1000
ጡዋት ከ3:30 ጀምሮ ክፍት ነው፤
📞0968075268
ሰናይ!


ቅዳሜ መቸ ነው !

Loading...


ነገ እሁድ ማለትም 28-12-2015 የተለያዩ የቦንዳ ልብሶች ይገባሉ።ወቅቱን የዋጁ ለምርጥ አለባበስ የሚሆኑ የተመረጡ እቃወች ይሸምቱ!
|-ቲሸርቶች
|-ጃኬቶች
| -ሁዲ ሹራብ
|-ጂንስ ሱሪ ቦንዳ
|-ጅንስ ሱሩ በአዲስ
|-ኦ-ሹራቦች
09-68-07-52-68 ይደውሉ።
ሰናይ!


እሁድ መቸ ነው?!


Loading...


📛ለእሁድ ማለትም በ23-11-2015 በሚገርም ሁኔታ ከቀድሞው ለየት ያሉ የቦንዳ ልብሶች ይገባሉ፤
☑️ካርጎ ሱሪ 700-1200
☑️ቲሸርቶች 250-300
☑️ኦክስጅን ጃኬቶች 1000-1600
☑️ፈር ጃኬቶች 1200-2000
☑️ኖርማል ጃኬቶች 500-700
☑️ኦ-ሹራብ 500-600 እንዲሁም ሌሎችም
እሁድ ጠዋት 3:30 ላይ አለን!
📞09-68-07-52- 68
ሰናይ!


ነገ መቸ ነው?!እሁድ ኣ😎
እሁድ የተለያዩ የቦንዳ ልብሶች ይገባሉ
ጠዋት 3:30 ላይ ይጠብቁን
ካርጎ ሱሪ በ 1k
ሰናይ !


🔴ዛሬ ደግሞ ከቢዝነስ ወጣ ስንል😉

🔘የሚሰድብህን ሰው ቆመህ ሳይሆን እየሄድክ ስማው ፣ ሄደህ ስትጨርስ ወይ ያደንቅሃል ወይ ይተውሃል!
🔘ያለምክንያት የሚወድህን ፈጣሪ እያሰብክ፣ ያለምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው!

🔘የተሻልህ ሆነህ መገኘት ያለብህ ከሌላ ሰው ሳይሆን፣ከትላንትህ ማንነትህ ነው!
🔘ህይወት እንደ ካሜራ ነች፤የምትፈልገውና ጠቃሚ ነገር ላይ ስታተኩር ሌሎቹ የማያስፈልጉ እየደበዘዙ ይሄዳሉ!

🔘በህይወት መንገድህ አታርፍድ፣ካረፈድክም አትቅር ፣ምክንያቱም ካረፈድክ ትቀጣለህ፣ከቀረህ ግን ታጣለህ!

🔘አልሳካ ሲልህ መንገድን እንጅ አላማህን አትቀይር፣ ዛፍ ቅጠሉ እንጂ ስሩ አይቀይርምና!
🔘አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ፣ስኬትህ ጮሆ ይናገራል!
🔘በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰወች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው!

🔘ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ !
🔘ደስተኛ ህይወት ለመኖር ከፈልክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና ከእቅድህ ጋር ተጣመር !

🔘የምትፈልገውን ህይወት ለማግኘት በአስቸጋሪ ሁኔታወች ውስጥ ማለፍ ይጠበቅብህ ይሆናል፤ ካንተ የሚጠበቀው ግን ተስፋ ኣለመቁረጥ እና ታጋሽ መሆን ነው!

🔘አስተውል! የምትወድቀው ሌሎችን ለመጣል ስትሞክር ነው!
🔘ጥሩ ሰው ከመፈለግ ጥሩ ሰው መሆን ይሻላል !

🔘የወደቁትን ለማንሳት አቅሙ ከሌለህ ቢያንስ ለሚወድቁት ምክንያት አትሁን !

☑️ጎንበስ ካላልክ ማንም ጀርባህ ላይ አይወጣም !
ሰናይ!


Selame
          Zare demo yenen tote bag yemfelge kale
    +251939864333 yedewlu


ነገ ቅዳሜ ነው እንደተለመደው አዲስ ልብሶች እና የቦንዳ እቃዎች ይገባሉ! 3:30 ላይ ለከስተመር ክፍት ይሆናል.
📞 09-68-07-52-68
ሃላስ❗️


📢ቅዳሜ መቸ ነው?

Loading.....


#ለቦንዳ ነጋዴዎች የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ በቅናሽ የቦንዳ ልብሶችን መረከብ ይፈልጋሉ?እንግደውስ ደብረብርሃን ጠባሴ ባሶ ት/ት ቤት ባለው ሱቃችን መጠው ማናገር ይችላሉ።ወይም ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን!
09-68-07-52-68

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 758

obunachilar
Kanal statistikasi