Abu abdurahman dan repost
”
አይገርምም የኛ ነገር መች ይሁን የምናስተውለው !
ዛሬ ዱንያ ላይ ከሰዎች ጋር ሆነን አብረን እየኖርን ስለኛ የሚጨነቁ ስለ ሁኔታችን የሚጠይቁን ታመን ተቸግረን የሚረዱን ምን ያክል ናቸው ስንል በጣም ትንሽ ሰዉ ነው !
ታዲያ አኼራ ላይስ እንዴት ይሁን ማን ነው እኛን የምያስተውሰው?
ስራችንን እንመልከት ለኛ የሚቀርልን ስራችን ነውና …
https://t.me/abuabdurahmen