Abu abdurahman dan repost
” ጥሩ ሚስት ሀብት ነች?
ድሃ ሆኖ ሁሌ ደስተኛ ወንድ ስታይ ምናልባት አሏህ ጥሩ ሚስት ረዝቆት ይሆናል ።
ሀብት ሪዝቅ ሲባል ቤት መኪና ብር ብቻ ከመሰለህ ከሰርክ ጥሩ ሚስት ከአሏህ ዘንድ የምትሰጥ ትልቅ ሪዝቅ ሀብት ነች ።
~ ስታጣ አብሽር ይህ ሁሉ የኛ እኮ ነው አልሀሙዱሊሏሂ በል የምትልህ ወንጀል ላይ ስትወድቅ አሏህን ፍራ ተውበት አድርግ የምትልህ ሰጋጅ ፇሚ የዲኒዋ ተማሪ ለልጆቿ ተምሳሌት የሆነች ከዚህች ሚስት በላይ ሀብት አለ በዱኒያ?
ግን አንድ አዋቂ ሴት ከሀብታም ፣ ከቆንጆ ሸበላ፣ ልትፋታ ትችላልች ነገር ግን ከጥሩ ባል ስነምግባሩ ቆንጆ የሆነ ውስጧን በደስታ የሚሞላት ታማኝነቱን የሰጣት እንባዋን የሚያብስላት የሚጨነቅላትን የሚያከብራት በደከመች ባዘንች ጊዜ አብሽሪ ብሎ የሚንከባከባትን ዉዴታውን የሚገልፅላትን ግን መፋታት አትችልም ።
* ስለዚህ ልብ በብር ሳይሆን በጥሩ ስነምግባር ነው ሚገዛው ለማለት ያክል ነው?
https://t.me/abuabdurahmen/9359