ፈታ ሾው እኛ ሰው አነካም በራሳችን ሙድ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ሃገራት በገንዘብ ተሽጠዋል ?
ስው በገንዘብ ተሽጠዋል ?
ሁሉም በገንዘብ ተሽጠዋል ?
ብቻ ገንዘብ ገንዘብ ብቻ ::

"ገንዘብ ግለሰባዊ እና ገዥ የሚባሉ መርሆዎቻችንን እንዴት እነደሚያስቀይር ተመልከቱ! ሃገራት በገንዘብ ተሽጠዋል ክብር በገንዘብ ተቀይሯል። ቤተሰብ በገንዘብ ተብትኗል፣ጓደኛሞች ለገንዘብ ሲሉ ተለያይተዋል።"

የሰው ነብስ ለገንዘብ ሲል እንዲሁ መና ቀርቷል። በጥቅሉ ሰዎች ለገንዘብ ሲሉ ያደሩ ባሮች ሆነዋል!! “ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና !!!”

ጌታ ሆይ ይሄንን ብቻ አሳልፈኝ !
#https://t.me/thuisc
https://t.me/thuisc
https://t.me/thuisc


እንዳላጣህ እፈራለሁ ስትልህ 🤲

ቀለል አድርገህ የፈሩት ይደርሳል በላት 🤝👌👌👌👌❤️🤣https://t.me/thuisc
https://t.me/thuisc


በህልሜ የሆነች የልጥጥ ልጅ አፍቅራኝ አባትየው ከልጄ እራቅ ብሎ 20M ሲሰጥኝ እሷን ነው የምፈልገው ገንዘብ ጠፊ ነው ስል ደንግጬ ነቃሁ 😓😂😂https://t.me/thuisc https://t.me/thuisc




🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🐓ይሁንልክ/ሽ/
❤️🐑🐑🐑🐏🐏
💛🐓🐓🐓🐓🐓
💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
*ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ
ጷጉሜ ገባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏


ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼
በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺
በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟
በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏

የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀
የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘
የኔ....አሳቢ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
የኔ....ህይወት👍👍👍👍👍👍👍
የኔ....ሁሉነገር🙏😱🎀💖☂💞👗💖💗💘

ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ /😄😄 የተደሰትሽ😄😄😄
በሃዘኔ ያዘንክ 😔😔😔😔/ ያዘንሽ😔😔😔😔
ፍቅር 💝💝ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ
ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ💦🌟🌟
ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏
እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩
ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨
ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨

ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ👨
ያስቀየምኩሽ👱‍♀
የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀

ከልቤ❤️❤️❤️❤️


🙏🙏🙏ይ
🌼🌼🌼🌼ቅ
🎀🎀🎀🎀🎀ር
💝💝💝💝💝💝ታ

በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያልለሁ🙇‍♀🙇

ጷጉሜውን
የሰላም💖💖
የፍቅር💝💝
የጤና💞💞
የይቅርታ❤️❤️
ያርግልን

በጣምምም
ከልቤቤቤቤቤ
እወድሃለው👱💋❤️💖
እወድሻለሁ👱‍♀💋❤️💞
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጷጉሜን
እናሳልፍ😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋💋💋💋🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Share
🌻 @thuisc🌻
🌻 @thuisc
@thuisc
🌻 @thuisc




ፍንዳታ ፍንዳታ ዱርዬ ዱርዬ
MYKEY SHEWA NEW MUSIC ashu 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘


🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ጳጉሜ (የይቅርታ ቀን)
ይህቺ የጳጉሜ ቀናት የይቅርታና የምስጋና ቀናት ናቸው።
ስለሆነም ሳላውቅ በስህተት
አውቄ በእልህ
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
ከሆነ ከአንገቴ
ጎንበስ
ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ
🙏ይ🙏
🙏ቅ🙏
🙏ር🙏
🙏ታ🙏
እጠይቃለሁ🙏?

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 መልካም አዲስ አመት🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼


ያጠፋሁት ነገር ካለ ይቅርታ 🙏🙏🙏 አስቀይማችሁኝም ከነበረ ይቅር ብያለሁ





መልካም የይቅርታ ቀን


የኛ ውዶች እንዴት ናችሁ እኛ የምናበላልጠው የለንም ለሀፍታሙም ለደሀ እኩል ነው የምንሰራውም መሰደብት ያለበትን እናጥረገርገዋለን ግን እቺን ነገር ለጀለሶቻችሁ
share and JOIN አድርጉ
@thuisc @thuisc
@thuisc @thuisc


😬🙄🤥🤗#Hanicho 🤒🤢😴😵😪

የኔ ማር we are አይጠጌ ድምጾች
Join us በጣም ምክንያቱም እኛ ሰው እርቦናል
ለfriend share ያረገ አንድ voice inbox ይደረግለታል
ምክንያቱም እኛ በፍቅር እናምናለን join join join and👇👇👇👇👇?👇👇👇 @thuisc @thuisc


የኛ ውዶች እንዴት ናችሁ እኛ የምናበላልጠው የለንም ለሀፍታሙም ለደሀ እኩል ነው የምንሰራውም መሰደብት ያለበትን እናጥረገርገዋለን ግን እቺን ነገር ለጀለሶቻችሁ
share JOIN አድርጉ
@thuisc @thuisc
@thuisc @thuisc


#Paagel
💏👨‍❤️‍👨አተራማሽ ብልህ👩‍❤️‍👩💑

አይነኬ አይጠጌ አይከኬ ድምፆች
👇👇👇👇. @thuisc
@thuisc @thuisc


የ13 አመቷ ጩጬ ወንድ አላምንም ብላ Post አላደረገችም...

#ሚጣ ብስኩትሽን በልቶብሽ ነው አይደል..?


ሴትን ልጅ ቆንጆ ነሽ ከምትላት ወፍራም ነሽ ብትላት መቼም አትረሳህም😝🤣


ለፍሬንድ ደውዬ ዛሬ አንገናኝም ስለው አልመጣም እራሴን እያዳመጥኩ ነው አላለኝም ምንሼ ነው ከመቼ ጀምሮ ነው እራስህን ማዳመጥ የጀመርከው ስለው...
🎧
#ለካ_ሙዚቃ_አውጥቶ የሚያዳምጥለት አቶ እራሱን በራሱ እያዳመጠ ነው።🙊🙊😂


🎼ኢትዮ ውስጥ በኮሮና ከተያዘው ሰው ይልቅ ስለ ኮሮና የዘፈኑ🎶 ሰዎች ይበልጣሉ በዚህ ከቀጠሉ ከበሽታው በላይ እነሱን መቆጣጠር ነው የሚከብደን😂🤣


ኢንተርኔት አልሰራም አለኝ ብዬ ደብሮኝ ነበር... ለካ Data ለማብራት Bluetooth ከፍቼ ነው😂🤣 ብዬ Post ሳደርግ አንዷ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው...

#በዚ_አይነት አፌን ከፍታለው ብለህ ዚብክን እየከፈትክ ስንት ያላመንከው ትውልድ አፍርተካል😂😜😜


Profile Picture የሌላቸው ሴቶች 'Hi' ሲሉኝ ይጨንቀኛል እራሳቸው የፈሩትን ፊት ማን ይጋፈጠዋል😜😂

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 180

obunachilar
Kanal statistikasi