ፀደይ ባንክ Tsedey Bank S.C.

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim

🔗 Learn more about our bank at our:
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-2999213437

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

ባንካችሁ ፀደይ ይበልጥ ሊያገለግላችሁ ወደ እናንተ እየቀረበ ነው!

በተጨማሪም ፈጣን! ቀላል! ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ
!

👉በማንኛውም ሞባይል ወደ *616# በመደወል ወይም መተግበሪያውን ከ App Store አለያም ከ Play Store በማውረድ በቀላሉ ይጠቀሙበት!

የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!  🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#ፀደይባንክ! #የሁሉምባንክ!

Tsedey Bank Invests Heavily in Women's Empowerment!

'Invest in women: Accelerate progress!”

March 8, 2024, International Women's Day!

Join us on our digital media platforms:
የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!  🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife                            
ፀደይ ባንክ-የሁሉም ባንክ!
Tsedey Bank-Bank for all!

We are hiring!

Tsedey Bank S.C would like to hire experienced and qualified candidates with the following vacant positions.

1.  Senior IT & System Auditor
2.  Senior corporate Auditor
3.  Senior Branch Auditor
4.  Corporate Auditor II
5.  Senior Human Capital Planning Officer

N.B: Interested applicants who only fulfil the minimum requirement invited to apply online as per the format provided with this link: https://forms.gle/Kh9JkVF7XjXtJXYN7 in 5 consecutive days from the date of this announcement.

👉If you need more information please check Tsedey Bank S.C’s Telegram: https://t.me/tsedey_bank_office

እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ የድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

ዓድዋ! የኢትዮጵያውያን ሕያው የድል አሻራ!

ዓድዋ! የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት!                                                         

የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!  🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife                               

ትክክለኛዎቹን የፀደይ ባንክ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ይወዳጁ!

👉ለሥራ ማስታዎቂያዎች!
👉ስለባንኩ ፕሮዳክቶችና አገልግሎቶች ትክክለኛ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት፣
👉ለወቅታዊ እና ትክክለኛ የባንኩ መረጃዎች፣
👉ለግልጽ የፋይናንስ መረጃዎች...

የፀደይ ባንክን ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ አማራጮች ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉ!🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife

@tsedeybank?_t=8jqPAzhsxBF&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8jqPAzhsxBF&_r=1
TSEDEY BANK(ፀደይ ባንክ) on TikTok
@tsedeybank 1135 Followers, 4432 Following, 181 Likes - Watch awesome short videos created by TSEDEY BANK(ፀደይ ባንክ)

ቀላል!
ፈጣን!
ደኅንነቱ የተጠበቀ!
አስተማማኝ!

የፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ይጠቀሙ!

👉በማንኛውም ዓይነት ሞባይል *616# ላይ በመደወል ወይም
👉 የፀደይ ባንክን ሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን "Tsedey Mobile Banking" ከ App Store እና Play Store በማውረድ ይጠቀሙ!

በአገልግሎታችንም፦
1.  ገንዘብ ወደ ራስዎ ሒሳብና ወደ ሌላ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ሒሳብ ማስተላለፍ፣
2.  ወደ ሌላ ባንክ ሒሳብ ማስተላለፍ፣
3.  ወደ ቴሌ ብር ማስተላለፍም ሆነ መቀበል፣
4.  የዓየር ሰዓት መሙላት፣
5.  የቢል ክፍያ መፈጸምም ሆነ ሌሎች አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
በቅርቡ ደግሞ በርካታ አዳዲስ ለደንበኞች ምቹ እና አስተማማኝ አገልግሎቶችን ያስተዋውቃል!
ለተጨማሪ መረጃ በባንኩ ነጻ የስልክ መሥመር 8220 ላይ መደወል ይችላሉ፡፡

Join us on our digital media platforms:

Website: https://tsedeybank-sc.com/
•Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
•Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
•LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
•Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
•TikTok: @tsedeybanksc' rel='nofollow'>www.tiktok.com/@tsedeybanksc
•Youtube: @TsedeyBank' rel='nofollow'>https://youtube.com/@TsedeyBank

#TsedeyBank #Bankforall #TsedeyMobileBanking #USSD*616# #Biometrics #BankinginEthiopia #NationalBankofEthiopia #ForeignBanksEntrytoEthiopia #BankwithTsedey

#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!

ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉ ለተጎጂዎች በአመልድ ኢትዮጵያ በኩል የሚደርስ ይሆናል። በዚህም መሠረት የፀደይ ባንክ ፕሬዚደንት አቶ መኮንን የለውምወሰን የ 50 ሚሊዮን ብር ድጋፉን ለአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ዛሬ ኅዳር 22/03/2016 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት በተካሄደ መርሐ-ግብር አስረክበዋል።

የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ መኮንን የለውምወሰን ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ የሰዎች ሞት ጭምር ያስከተለውን የድርቅ እና የረሃብ ችግር ለመቋቋም የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ አስቦ ድጋፍ መሰጠቱን ተናግረዋል።

ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ እስከ 200 ሚሊዮን ብር ለተለያዩ ማኅበራዊ ጉዳዮች ድጋፍ ማድረጉንም አስታውሰዋል።

የአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ዶ.ር ዓለማየሁ ዋሴ በኩላቸው ፀደይ ባንክ ለተጎዱ ወገኖች ላደረገው ድጋፍ በድርጅታቸውና በተረጂ ወገኖች ስም አመስግነዋል።

በዋግኽምራ እና ሰሜን ጎንደር በድርቁ ምክንያት ከ450 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ያነሱት ዶ.ር ዓለማየሁ አስቸኳይ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ዕርዳታውን እንደሚያደርሱም ቃል ገብተዋል።

ፀደይ ባንክ በተለያዩ ዘርፎች ማኅበራዊ ኀላፊነቱን በቀዳሚነት በመወጣት ይታዎቃል። የፀደይ ባንክ ኮርፖሬት ማርኬቲንግ እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ቢራራ በዜ ባንኩ ከዚህ በፊትም ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት  ለስፖርት፣ ለትምሕርት፣ ለቅርስ ጥበቃ፣ ተፈናቃይ ወገኖችን ለማቋቋም እና ለታላላቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ድጋፍ ማድረጉን አስታውሰዋል።

ባንኩ በቋሚነት ለፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ እና ከ8ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡና የገንዘብ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ እስከሚመረቁ ድረስ ድጋፍ እያደረገም ይገኛል።

🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife

🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife

ለፀደይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎች

የፀደይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄዱት 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በ2016 ዓ.ም በሚካሄደዉ 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በሚደረገዉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን መልምሎ የሚያቀርብ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ መሰየሙ ይታወሳል፡፡
በዚህም መሠረት የምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴዉ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመርያ ቁጥር SBB/71/2019 እና SBB/79/2021 አግባብነት ባላዉ የባንኩ መመስረቻ ደንብ እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ መመርያ እና የምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴዉ ባዘጋጀዉ የብቃት መመዘኛ መስፈርቶች መሠረት አስፈላጊዉን ማጣራት በማድረግ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸዉን በአክብሮት ይገልፃል፡፡

ለፀደይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎች

የፀደይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄዱት 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በ2016 ዓ.ም በሚካሄደዉ 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በሚደረገዉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን መልምሎ የሚያቀርብ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ መሰየሙ ይታወሳል፡፡
በዚህም መሠረት የምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴዉ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመርያ ቁጥር SBB/71/2019 እና SBB/79/2021 አግባብነት ባላዉ የባንኩ መመስረቻ ደንብ እንዲሁም በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ መመርያ እና የምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴዉ ባዘጋጀዉ የብቃት መመዘኛ መስፈርቶች መሠረት አስፈላጊዉን ማጣራት በማድረግ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸዉን በአክብሮት ይገልፃል፡፡ 🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife

🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife

🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife

ለፀደይ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ

የፀደይ ባንክ አ.ማ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ሐምሌ 16 ቀን 2015 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ አባላትን ጥቆማ ይቀበላል፡፡
በመሆኑም፣ የባንኩ ባለአክስዮኖች ለባንኩ የላቀ ውጤት ለማበርከት ብቃት ያላቸውን በባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 592/2008 እና 1159/2019/የተሻሻለው በብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/71/2019 እና SBB/79/2021 ላይ የተዘረዘሩትን የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ዕጩ የቦርድ አባላትን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ብቻ እንድትጠቁሙ ጥሪ ያቀርባል፡፡
ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
1.  የባንኩ ባለአክሲዮን የሆነ፣
2.  ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ተመጣጣኝ የትምህርት ደረጃ ያለው፣
3.  ዕድሜው 30 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆነ፣
4.  የአስመራጭ ኮሚቴ አባል ያልሆነ፣
5.  በዳይሬክተሮች ቦርደ አባልነት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ፣
6.  በቂ የአመራር ክህሎት ያለው፣
7.  በባንኪንግ/ፋይናንስ/አካውንቲንግ/ማኔጅመንት/ኢኮኖሚክስ/ህግ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት/ኦዲቲንግ/ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት ዝግጅትና አግባብነት ያለው የሞያ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፣
8.  በሌላ የፋይናንስ ድርጅት የዳሬክተሮች ቦርድ አባል ወይም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ያልሆነ፣
9.  ሀቀኛ፣ ታማኝ፣ ጠንቃቃ ፣ከሱስ ነፃ እና መልካም ስብእና እና ዝና ያለው በተለይም በማጭበርበር፣ እምነት በማጉደል፣ ትክክለኛ ያልሆነ የሒሳብ መግለጫ በማቅረብና በመሳሰሉት ተከሶ በፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቶበት የማያውቅ እና ተጠቋሚዎች ሥልጣን ላለው ተቆጣጣሪ አካል መስጠት ያለባቸውን መረጃ በመደበቅ፣ ሀሰተኛ መረጃ በመስጠት፣ ማሟላት ያለባቸውን መስፈርት ባለማሟላት ምክንያት የእርምት እርምጃ የተወሰደባቸው መሆኑን የሚያሳይ ሪከርድ የሌለባቸው መሆን አለበት፡፡
10.  በራሱ ወይም ዳይሬክተር፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይም የበላይ ኃላፊ በመሆን የሚመራው ድርጅት ላይ በመክሰር ክስ ያልቀረበበት ወይም የኪሣራ ውሳኔ ያልተሰጠበት፣
11.  በኪሣራ ምክንያት ንብረቱ ለእዳ ማቻቻያ ያልተወሰደበት፣
12.  የባንክ ብድር ባለመክፈል ምክንያት ንብረቱ በሃራጅ ያልተሸጠ፣ ተከሶ ያልተፈረደበት ወይም የቦርድ ዳይሬክተር፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይም የበላይ ኃላፊ በመሆን የሚመራው ድርጅት ከገንዘብ ተቋማት የተበደረውን ገንዘብ ባለመክፈሉ ብድሩ ወደ ጤናማ ያልሆነ የብድር ደረጃ ያልዞረበት ወይም ያልገባበት፣
13.  በቂ ስንቅ/ ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ሰጥቶ ሒሳቡ ያልተዘጋበት፣
14.  ቀረጥ እና ግብር ባለመክፈል ተከሶ ጥፋተኛ ያልተባለ፣
15.  እጩ ተጠቋሚዎች በንግድ ሕጉ እና በኢትዮáያ ብሔራዊ ባንክ በወጡ መመሪያዎች ላይ የተጠቀሱ ሌሎች መመዘኛዎችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-
1.  በተባዕታይ ፆታ የተገለፀው ለአንስታይ ፆታም ይውላል፡፡
2.  ሴት ተጠቋሚዎች ካሉ ይበረታታሉ፡፡
3.  ጥቆማው በውክልና የቀረበ ከሆነ ውክልናው ጥቆማውን ለማቅረብ የሚያስችል ሆኖ የውክልና ፎቶ ኮፒው ከመጠቆሚያው ቅጽ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
4.  ጠቋሚዉ ባለአክሲዮን ግለሰብ/ማህበር ወይም ድርጅት የተጠቋሚውን ፈቃደኝነት አስቀድሞ ማረጋገጥ አለበት፡፡
5.  የመጠቆሚያ ቅፁን ስታዲየም በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋናው መ/ቤት 8ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ፤ በባንኩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ወይም ከባንኩ ድረ ገፅ www.tsedeybank-sc.com ማግኘት ይቻላል፡፡
6.  ለጥያቄና ማብራሪያ ስታዲየም በሚገኘው የፀደይ ባንክ ዋናው መ/ቤት 8ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ +251115580180/+251912490400 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
7.  የመጠቆሚያ ቅፁ በአግባቡ ተሞልቶና ተፈርሞበት ማህበር/ ድርጅት ከሆነ ደግሞ ማህተም ተደርጎበት በባንኩ ዋናዉ መስርያ ቤት 8ኛ ፎቅ የዳይሬክተሮች ቦርደ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ፅ/ቤት፤በባንኩ ሁሉም ቅርንጫፎች ወይም በኮሚቴው የኢሜል አድራሻ tsb.bod@tsedeybank.com.et እና yibeltalejigu@tsedeybank-sc.com ወይም በፀደይ ባንክ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 9630 “ለፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ፅ/ቤት” መላክ ይቻላል፡፡
8.  የቅፁ መመለሻ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ነው፡፡
9.  ከጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በኋላ የሚቀርቡም ሆነ የሚደርሱ ጥቆማዎችም ተቀባይነት የላቸውም፡፡

ፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ. 🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!

ማሳሰቢያ፡-
🌐ኢንተርኔት በማይሰራባቸው አካባቢዎች የምትገኙ  የሥራ አመልካቾች በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የባንኩ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

External Vacancy Announcement!

🌻 Join our Elite Banking Team! 🌻

🏦 Are you ready to take your career in banking to new heights? We are thrilled to announce that Tsedey Bank S.C. is actively seeking talented professionals to join our ranks!

👥 Join a collaborative and dynamic team that is passionate about providing top-notch financial services to our esteemed customers. With our commitment to innovation and excellence, you'll have the opportunity to shape the future of banking!

💼 Positions Available:
🔎1.
Director, Research & Business Development
🔎2. Director, Digital Banking   Development
🔎3. Director, IFB Development
🔎4. Director, Treasury & Fund Management 
🔎5. Director, Human Capital Operations
🔎6.Director, Learning & Talent Development
🔎7. Grade I Branch Manager
🔎8. Bank Trainees (Information )
🔎9. Bank Trainees(Business)

📝 Qualifications:
👉Masters/Bachelor's degree in Finance, Business Administration, Marketing, Computer Science, or relevant fields.
👉Strong analytical skills and attention to detail.
👉 Excellent communication and interpersonal skills.
👉Prior experience in the banking industry preferred (fresh graduates are also welcome!).

✍️Interested applicants who only fulfill the minimum requirement invited to apply online as per the format provided with this link: https://forms.gle/Ai7TiiAwiGWDhSKY8  for no. 1-7 positions and https://forms.gle/XFRD3fdt4z7GiX1t8: for no. 8&9 positions , in 5 consecutive days from the date of this announcement.

✍️Note:
1. Applicants for no. 8-9 shall be graduates of 2022 and 2023; who have cumulative GPA of 3.00 and above and their age should not be above 25 (if it is above 25 it will be rejected).
2. Only short listed applicants will be communicated.
3.  Hard copy or physical applicants will not be accepted.
4. Application letter, CV, Educational documents & Experiences (for no. 1-7 positions) PDF maximum file size 1 MB.
5. The compensation will be as per the Bank’s Salary scale and benefit packages.

What sets us apart:
✅ Competitive salary and benefits package.
✅ Thoughtful career growth opportunities.
✅ State-of-the-art technology and tools.
✅ Supportive and inclusive work environment.

✍️Click Here to view the details: https://t.me/tsedeybanksc/73

🔗 Learn more about our bank at our:
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll
#newjob
#newopportunity
#newchapter
#worklife

ማሳሰቢያ፡-
🌐ኢንተርኔት በማይሰራባቸው አካባቢዎች የምትገኙ  የሥራ አመልካቾች በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የባንኩ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4k 0 26 2 11

External Vacancy Announcement!

🌻 Join our Elite Banking Team! 🌻

🏦 Are you ready to take your career in banking to new heights? We are thrilled to announce that Tsedey Bank S.C. is actively seeking talented professionals to join our ranks!

👥 Join a collaborative and dynamic team that is passionate about providing top-notch financial services to our esteemed customers. With our commitment to innovation and excellence, you'll have the opportunity to shape the future of banking! ✍️Interested applicants who only fulfill the minimum requirement invited to apply online as per the format provided with this link:🔗 Learn more about our bank at our:
•  የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: •  የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll

•  የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: •  የፀደይ ባንክ ትክክለኛ የዲጂታል ሚዲያ ገፆችን በእነዚህ ሊንኮች ይቀላቀሉ።
•  Website: https://tsedeybank-sc.com/
•  Telegram:https://t.me/tsedey_bank_office
•  Youtube:https://youtube.com/channel/UCMQR6irb_HcaF5K8FYqw9YQፀደይ
•  Facebook: Tsedey Bank S.C https://www.facebook.com/ACSI-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%89%81%E1%89%B0-299921343703425/
.TIK TOK: @tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@tsedeybank?_t=8epPVo6U5lV&_r=1
#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll

#ፀደይባንክ!
#የሁሉምባንክ!
#TsedeyBank!
#BankForAll

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.