UUTAYE


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Musiqa


UUTAYE
🧑🏿‍💻 Create knowledge about technology,
🕺🏿 Share motivational contents
🩸 Aware patriotism
⚖️ Give value to humanity
💰 Help others
💹 Develop Mental health
✝️☪️Respect others
@UUTAYE

For your request contact us - @bkhappy

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Musiqa
Statistika
Postlar filtri


🎊🌼🌼በድጋሚ መልካም አዲስ ዓመት እያልን የአዲስ ዓመት ስጦታችንን አዲሱን ኩራዝቴክ እናስተዋውቃለን። 🌼🌼🎊

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 WWW.KURAZTECH.COM 🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter

🌼2015🌼


🎊🌼🌼በድጋሚ መልካም አዲስ ዓመት እያልን የአዲስ ዓመት ስጦታችንን አዲሱን ኩራዝቴክ እናስተዋውቃለን። 🌼🌼🎊

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 WWW.KURAZTECH.COM 🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter

🌼2015🌼


😵😵ኡኡታ - ሰው ችግር ሲገጥመው ወይንም የተለየ ትኩረት ሲሻ የሚያሰማዉ ጩኸት ነው፡፡

🤐ኡኡታዬ ያኔ የዛሬዎቹ ዉጥንቅጦች ሳይፈጠሩ ፤ ወንድማማቾች ብረት ሳይማዘዙ የተጮኸ ሰሚ ያጣ ጩኸት ነበረ፡፡ አሁንም ቢሆን ከመቅረት ማርፈድ ይሻላል እና አይናችን የጋረደዉን ጭጋግ ገልጠን ነገን ማየቱ የተሻለ ነዉ፡፡

💌 💌 ውድ የአማራ ፤ የኦሮሞ ፤ የትግራይ ሁላችሁም ኢትዮጲያዉያን ወንድሞች እና እህቶች የጥላቻን ግንብ በፍቅር ደርምሰን ዛሬን አልፈን ለነገ እንኑር፡፡

📌📌ለማንኛዉም ኡኡታዬ መፅሃፍ በተራኪ አፕሊኬሽን በኩል ለተጠቃሚዎቹ በትረካ ቀርባለች እናም ያላነበባችሁት አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር https://play.google.com/store/apps/details?id=com.terakiapp.teraki ላይ በመጫን እንድታዳምጡት እጋብዛለሁ፡፡


🏂🤺 CHARACTER DESIGN and ANIMATION 🚴🏿

👇🏿👇🏿👇🏿

Registration Link - https://forms.gle/hmWokqQZpcLwqnZz6

@kuraztech
@kuraztech


🗞🗞 GRAPHICS DESIGN TRAINING 🎭🎨🎨

👇🏿👇🏿👇🏿

Registration Link - https://forms.gle/hmWokqQZpcLwqnZz6

@kuraztech
@kuraztech


💻 WEB-DEVELOPMENT TRAINING 🖥

👇🏿👇🏿👇🏿

Registration Link - https://forms.gle/hmWokqQZpcLwqnZz6

@kuraztech
@kuraztech


Noma’lum dan repost
👋🏿👋🏿👋🏿 ሰላም ሰላም ቤተሰቦቻችን ኩራዝ፟ቴክ በነፃ የምትማሩበትን የኩራዝ እንጎቻ ፕሮግራም ይዞላችሁ መጥቷል፡፡

🎈⚡️ በቴሌግራምን በነፃ ይማሩ ⚡️🎈

🎬 Promo 🎬 👉🏾 https://youtu.be/sGl4dQ9Ujgw


ከታች የተቀመጠዉን ሊንክ በመጠቀም የፈለጉትን ፕሮግራም መርጠዉ ይመዝገቡ 👇🏿👇🏿👇🏿

https://docs.google.com/forms/d/1MYPEOIvC_QhSjifKa-yjdqec-dNB-zsrn06CS7Od004




👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 GIGI EMAMA ቪዲዮዉን ከታች ካለዉ ሊንክ ላይ ገብተው ይመልከቱት፡፡ ከወደዱት ለጓደኞትም ሼር ያድርጉት 🏃🏿‍♀️🏃🏿🏃🏿‍♂️

https://www.youtube.com/watch?v=ouMqW1oIpcI


👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 ቪዲዮዉን ከታች ካለዉ ሊንክ ላይ ገብተው ይመልከቱት፡፡ ከወደዱት ለጓደኞትም ሼር ያድርጉት 🏃🏿‍♀️🏃🏿🏃🏿‍♂️

https://www.youtube.com/watch?v=dYCVKQSR0uU


kuraztech dan repost
👋🏿👋🏿ሰላም ዉድ የኩራዝቴክ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ፡፡

💥💥💥 ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታችሁን ስላወቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፡፡ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ስለ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም የቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ መግቢያ እና አጠቃላይ መረጃዎችን በቀጥታ ጥያቄና መልስ ልንሰጣችሁ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 በ Google Meet ላይ ቀጠሮ ይዘናል፡፡

✍🏿✍🏿✍🏿 ስለሆነም ፍላጎቱ ያላችሁ በሙሉ በሚከተለው ሊንክ ተመዝገቡ ፤ እኛም የዌብናሩን አድራሻ በኢሜይላችሁ የምንልክላችሁ ይሆናል፡፡ ስለምትከታተሉን እናመስግናለን፡፡

@kuraztech
@kuraztech

👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://docs.google.com/forms/d/10PnVk0KMmrYap18PMdGZDziyBAtJi0BwGNWBJ90d8ig


Temesgen dan repost
#ጦቢት_እርግዝና_እና_ወሊድ

በመጽሐፉ ውስጥ ፦ ስለ ወር አበባ ዑደት ፣ የማህፀን ውስጥ እድገት ፣ የቅድመ ወሊድ ክትትልና ምጥ እና ወሊድ በቀላል ቋንቋ ተካተዋል። የጦቢት ተከታታይ የሕክምና መጻሕፍትን በአቅራቢያዎ በሚገኙ መጻሕፍት መደብሮች ያገኟቸዋል።

ስልክ ፦ 0924408461 ሀሁ መጻሕፍት ፣ 0944342223 ብራና መጻሕፍት (Yeshawbemnet@gmail.com)


ጦቢያ medical dan repost
ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘው መፅሐፍ ከጦቢት የህክምና መጻሕፍት የመጀመሪያው ሲሆን በ10 አንቀጾች የተከተበ ባለ 90 ገፅ ጽሁፍ ነው፡፡ መፅሀፉ እንደ መንደርደሪያ የሴት መራቢያ አካላት መዋቅርንና የወርአበባ ዑደትን ካነሳ በኋላ የፅንስ መፈጠር ሂደትን ከእንቁላል እና የዘር ፍሬ መዋሐድ አንስቶ እስከ ውልደት ድረስ ያሉ ዋና ዋና ነጥቦችን ያስቀምጣል፡፡ በማህበረሰቡ ዘንድ ግር ያለ ግንዛቤ ያለባቸውን የእንግዴ ልጅ፣ የሽርት ውሃ፣ እትብት እና የመሳሰሉትን በማብራራት በተወሰነ መልኩ በእነዚህ የአካል ክፍላት ላይ ሊኖሩ ስለሚችሉ መዛባቶች እና የሕክምና ሂደቶች ግንዛቤ የሚሰጥ ክፍልንም የያዘ ነው፡፡ በእርግዝና ጊዜ በነፍሰጡሯ ሊወሰዱ የሚችሉ እነ አልኮል፣ ሲጋራ እና ሌሎች መድኃኒቶች ምን ጉዳት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ፣ እንዲሁም ሾተላይ በመባል የሚጠራው ክስተት አፈጣጠር እና ጉዳት በፅሁፉ ውስጥ የተካተቱ ሌሎች ነገሮች ሲሆኑ ስለቅድመ ወሊድ ክትትል እና ስለምጥ እና ወሊድ ሂደት ደግሞ በመጨረሻዎቹ ምዕራፎች ላይ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል፡፡
መፅሀፉ በሕክምና ባለሙያዎች እና በነፍሰጡር ሴቶች መካከል ያለውን የግንዛቤ ክፍተት ለማጥበብ የሚሞክር እና በማህጸን ውስጥ ቆይታ ምን እንደሚፈጠር ለማወቅ ለሚጓጉ አንባቢያን ሁሉ ጥማቸውን የሚያረኩበት፣ ለመረዳት የማያስቸግር እጥር ምጥን ያለ ጽሁፍ ነው!! @berana book store 5kilo Infront of kidiste mariam, & Ezop book store piassa... Coming soon at other stores & cities


🖊🖊🖊 መስከረም 2013 በኡኡታዬ መጽሀፌ ገጽ 31 ላይ ስለ ተመራማሪ ዶ/ር ትምኒት ገብሩ የጻፍኩት

ለሙሉ መረጃዉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👉🏿👉🏿👉🏿👉🏿https://uutaye.com/post/ai


ዶ/ር ትምኒት ከጎግል እገዳ በፊት የሰጠችዉ ቃለ ምልልስ 👇🏿👇🏿👇🏿
https://www.fastcompany.com/video/what-one-of-googles-top-ai-ethics-researchers-had-to-say-before-the-company-pushed-her-out/tLswTdKo


💪🏿💪🏿💪🏿“በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ የጥቁሮችን መብት ለማስከበር ደፋ ቅና ከምትለዋ ጀግኒት ትምኒት ገብሩ ጎን ነን !!! “




ካሸካከምህ

✍🏿 ✍🏿 ✍🏿 ✍🏿 ✍🏿 ✍🏿 ✍🏿 ✍🏿

ስማኝማ ወንድም ፤ ስማኝ ልምከርህ
ኑሮን አታማረዉ ፤ ምንም ቢከብድህ

ችግሩ ይሆናል ካሸካከምህ፡፡


ሁሉም ጫና አለበት ፤ የኑሮ ፈተና

ይዞት የሚዞረዉ ፤ ብሎ ደፋ ቀና፡፡

በእርግጥ ይለያያል ፤ የኑሮ ክብደቱ

እንደ ፍላጎቱ ፤ እንደ እየ ትልምቱ፡፡


ያተ ግን ከታየህ ፤ እጅጉኑ ገዝፎ

የሚጥልህ ከሆነ ፤ ጉልበት አዝለፍልፎ

ለይተህ እወቀዉ ፤ መጀመሪያ አቅምህን

ከዚያም አስተካክለዉ ፤ አሸካከምህን፡፡

ብለኸዉ ብለኸዉ ፤ ካልሆነ ነገሩ

ሳይሻል አይቀርም ፤ ፈትቶ መቋጠሩ፡፡


“ አንተም ከከበደህ ፤ አዉርደህ ተሸከም ወንድሜ ! ”

Via website - https://uutaye.com/post/takeiteasy

https://www.youtube.com/watch?v=tXXQjx1wZR0


@uutaye
@uutaye


እዚህ እና እዛ

✍🏿 ኪሳችን ካልተገደበ ፤ ፍላጎታችን ካልተገደበ ፤ አፍስሰን አፍስሰን አንድ ቀን አደጋ ላይ መዉደቃችን አይቀርም ፤ አኗኗራችንም እዚህ እና እዛ ሆኖ ሀገራችን ላይ መኖር የማይቻልበት ሁኔታ መፈጠሩ አይቀርም፡፡

Via website - http://uutaye.com/post/lifefdifference


https://www.youtube.com/watch?v=c9fKF5sq3Ds


kuraztech dan repost
🎨🎨 አድቫንስድ ፎቶ ሾፕ 🎭🎭

ሰላም 👋🏾👋🏾👋🏾የኩራዝቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁልን ? የ 2013 የመጀመሪያ ኮርስ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡

አድቫንስድ ፎቶ ሾፕ በዛሬው ኮርስ እርስዎ እንዴት በቀላሉ ውብ ባነሮችን ማዘጋጀት እንደሚችሉ ያሳይዎታል፡፡

እንዲማሩበት ጋብዘናችኋል😋😋...እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይማሩበት , አዲስ እውቀትን በነጻ ይገብዩብት!

❗️Don't forget to like, share and subscribe!❗️

@kuraztech
@kuraztech

📌📌 https://www.youtube.com/watch?v=HE4_17n8ty4&t=496s


👉🏿👉🏿ሳይቃጠል በቅጠል

...... ጣናችን የጤና እክል እየገጠመዉ ይገኛል ፤ ድምፁን አጥፍቶ በሚያስገርም ፍጥነት አንድ በአካባቢዉ አጠራር እምቦጭ የተባለ እኩይ አረም እየተፈታተነዉ ይገኛል::

....... ይሄ ጣና ሲታመም ሄዶ ያልጠየቀ ሚዲያ ሁሉ ጣና ሲሞት ስለ ጣና ለማዉራት ገፆች አይበቁትም ፤ ብዕሮቹም አይነጥፉም፡፡

For Details 👉🏿👉🏿👉🏿 https://uutaye.com/post/tana



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

840

obunachilar
Kanal statistikasi