#ረመዳን 3
አታስተውልምን የአላህን ተአምር ...
ሱብሀነከ ያ ረብ!!!ሶስተኛ ቀናችን ያዝን ...
በርግጥም የተቆጠሩ ቀናት ...
ስለዚህ ከኢባዳ እንዳንዘናጋ...
ምላሳችንም ላፍታ ከዚክር አይነጠል 🥰...
أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ ۚ فَمَن كَانَ مِنكُم مَّرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۚ وَعَلَى الَّذِينَ يُطِيقُونَهُ فِدْيَةٌ طَعَامُ مِسْكِينٍ ۖ فَمَن تَطَوَّعَ خَيْرًا فَهُوَ خَيْرٌ لَّهُ ۚ وَأَن تَصُومُوا خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)፡፡ ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት፡፡ በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድኻን ማብላት አለባቸው፡፡ (ቤዛን በመጨመር) መልካምንም ሥራ የፈቀደ ሰው እርሱ (ፈቅዶ መጨመሩ) ለርሱ በላጭ ነው፡፡ መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው፤ የምታውቁ ብትኾኑ (ትመርጡታላችሁ)፡፡
[ሱረቱ በቀራህ 184]
አላህዬ ይሄን ረመዳን የፃማቸውን ምንዳ ከተቀበላቸው በዚም የጀነት ደረጃቸው ከፍ ካለው፣በዱዐቸው ሀጃዎቻቸው ከሚሳካላቸው፣ ድልን ሁሉ ከሚያጣጥሙት ያርገን 🤲
#ረመዳንን ለተቅዋ
@ya_muhammad_saw