የኔ ማንችስተር/Yene Manchester


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


© ይህ የ የኔ ማንችስተር ይፋዊ ቻናል ነው፡፡ ስለ እንግሊዙ ሃያል ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ የሚወጡ የተለያዩ መረጃዎች ፣ ቪዲዮዎች እና ሌሎችም ፕሮግራሞች ባማረ እና በሚስብ ሁኔታ የሚቀርብበት ቻናል ነዉ፡፡ ለቢዝነስ ጥያቄዎች በዚህ ያግኙን።
👇👇👇
@samson21

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


© የሶፍያን አምራባት ወኪል ተጫዋቹን ብዙ ክለቦች እየፈለጉት እንደነበር እና እሱ ግን ከዩናይትድ ውጪ የትም መሄድ እንዳልፈለገ እንዲህ ሲል ተናግሯል👉 "ህልምህ እውን እንደሚሆን እምነት ስለነበረህ አንተን ፈልገው የመጡ እያንዳንዱ ክለቦችን ውድቅ ስታደርግ ነበር።"


© ሜሰን ግሪንዉድ ወደ ጌታፌ በግማሽ አመት ውል ስምምነት ዝውውሩን ጨርሷል። ግማሹን የውድድር አመት በስፔኑ ክለብ የሚያሳልፍ ሲሆን 2024 ላይ ወደ ዩናይትድ ይመለሳል።


© ምርጥ የሚባል ምርጫችን አደለም እርግጥ ነው ፣ ለማጉዋየር ከዋናው ቋሚ ቡድን መቀነስ እና ለቫራን ሄድ መጣ የሚል የእግር ጉዳት ግን ጥሩ ጊዜያዊ መፍትሄ ነው ብዬ አምናለሁ።

ጆኒ ኢቫንስ የአጭር ጊዜ ኮንትራት ከዩናይትድ ጋር ተፈራርሟል።


© Well well well ሰርጂዮ ሪጉይለን ተረጋግጧል።


© መሃል ሜዳው በስተመጨረሻም ሰላም ሊሰፍንበት ነው።😊 ሶፍያን አምራባት ቀይ ሆኗል🔴


© Almost ከወር ከ3 አመት በፊት ዩናይትድ ሊገባ ነው ተብሎ ቀንደኛ ደጋፊዎች በዩናይትድ ማሊያ ሳይቀር ለብሶ edit አድርገውት ወደ ስልኬ የጫንኩት ፎቶ ነበር ፣ ብፈልገው ግን ጠፋኝ። ሰርጂዮ ሪጉሊየን በውሰት ውል ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ሜዲካል እየተዘጋጀለት ነው ፣ በቀጣይ ሰዓታት ዝውውሩን ይጨርሳል።

ዳይ ወደ ጠቅልሌ ሶፊያን አምራባት🏃


© እንደተለመደው ጥበቡን ሜዳ ላይ አፈሰሰው ፣ ቀይ አሰጠ ፣ ጎል አገባ ፣ አሲስት አደረገ ፣ ዘንድሮ ለዋንጫ መፎካከር ከፈለግን 3ኛውን ጎል ካገባን በኋላ ያሳየነውን ባህሪ ያለመድገም ብቻ ነው ፣ እሱን ማረግ ቻልን ማለት ዋንጫውን በአንድ እጅ እንደመያዝ ነው የምቆጥረው።
ማንችስተር ዩናይትድ 3 ፎረስት 2
This is how we do it🔥


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


© ብሩኖ ብሩኖ ብሩኖ🔥🔥🔥 ካሲሜሮ የአቻነቱን ጎል አግብቷል።
ማንችስተር ዩናይትድ 2 ፎረስት 2


© ራሽፎርድን በሳንቾ ወይም በጋርናቾ መቀየር ፣ ካሲሜሮ ቢጫ እስኪያይ ድረስ ማጫወት ከዛ በማክቶሚኔይ መቀየር ፣ አንቶኒ 2ኛውን አጋማሽ አይቶ በ ፓሊስትሪ መቀየር። ብሩኖ የተባለውን ማጂሺያን በእረፍቱ ማሳጅ እየሰጣቹልኝ።🔥

ማንችስተር ዩናይትድ 1 ፎረስት 2


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


© Well well well አንድ ነገር ግልፅ ሆኗል። አንቶኒን በብዛት የምናይበት የውድድር አመት እንደሆነ እዚህ ጨዋታ ላይ ቋሚ ሆኖ መጀመሩ ማሳያ ነው። የአማካይ ክፍላችን የመከላከል ክፍተቶች ስላሉበት የአንቶኒ መኖር ጥሩ ቢሆንም ለማጥቃት አሁን አንቶኒ ያለው አቋም በቂ ነው ወይ የሚለው ጥያቄ ሌላ ርዕስ ነው ፤ በዛሬው ጨዋታ ጥሩ ይንቀሳቀሳል ብዬ አስባለሁ። ከአንቶኒ ማርሲያል ያው ጎል እንጠብቃለን አ?😊


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


© የትኛውም ኳስ የሚያይም ሆነ የማያይ አይን ያለው ሰው ይፈርዳል። ሮሜሮ በትንሹ ብቻ አደለም ኳሱን በእጁ የነካው ፣ ኳሱ ከጎሉ በስተቀኝ ባለው በኩል ሊወጣ ሲል በስተግራ እንዲወጣ የሚያደርግ የኳሱን ሂደት ሙሉ በሙሉ የቀየረ handball ነበር። ግን its okay የትኛውም ዩናይትድን እየገጠመ ያለ ቡድን ፔናልቲ ውስጥ ቅርጫት ኳስ መጫወት ይችላል።👍


© "የባለፈውን ድገሙትና" የሚል መልእክት የሚያስተላልፍ ከሊግ መክፈቻ ጨዋታችን ጋር ተመሳሳይ ቋሚ አሰላለፍ ነው።
#የኔቀዮች 🔴


© እሳት ትጭራለህ ፣ ወላፈኑ ደና አርጎ ሲለበልብህ "ደጋፊውን አዳምጠን......" የሚል መግለጫ ታወጣለህ። ቼክ አደረጉት ደጋፊውን ፣ መልሳቸውን አገኙ። sickening!


© መልካም ዜና👉 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ለነገው የቶተንሃም ጨዋታ ዝግጁ እንደሆነ ቴን ሃግ ተናግሯል።


© እንኳን ወልቭስን ገጠምን በመጀመሪያው ጨዋታችን። ትላንት አማካይ ክፍላችን 2 ደክመው የታዩበት መለኪያ እና ሶፊያን አምራባት 2 ጠንካራ ጎኑ ብለን የምንወስድበት መለኪያዎች ተመሳሳይ መሆናቸው በጣም ጠቃሚ ነው። አማካይ ክፍላችን ጨዋታን መቆጣጠር እና ኳስን ወደፊት progress ማድረግ እጅግ ደክሞ ቢያመሽም የሶፍያን መታወቂያዎች ደግሞ እነዚ ድክመቶች ነበሩ። የትላንቱ ጨዋታ እጅግ እሱን የፈለገበት ጨዋታ ነበር።


© የ 2023/24 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በድል ጨርሰናል። ካፕቴኑ ብሩኖ መጥፎ ሆኖ ያመሸበት ጨዋታ አሁንም ግን ማሸነፊያዋ ጎል የሱን touch ፈልጋ ነበር ፣ የመጀመሪያ ጨዋታ ከወልቭስ ጋር እንደመሆኑም 3 ነጥቡን መውሰዳችን እጅግ ወሳኝ ነበር። ይሄ ውጤት በፊት ቢሆን ኖሮ ፣ ጎሉን ያስቆጠርነው 76ኛው ደቂቃ ላይ ቢሆን ኖሮ እርግጠኛ ነኝ አቻ ነበር የምንወጣው ፣ ይሄ ጥሩ መሻሻል ነው። ሳንቾ እናመሰግናለን።🙏

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

3 645

obunachilar
Kanal statistikasi