Calculate አርገነዋል❓
قال الشيخ صالح آل الشيخ:
لو كل يوم تأخذ تفسير آية واحدة فقط،وحديث وشرحه،ومسألة فقهية واحدة،فقط ثلاث في اليوم
اجتمع عندك في السنة كم؟
تفسير ٣٦٠ آية
وتفسير ٣٦٠ حديث في سنة
و ٣٦٠ مسألة فقهية
كيف خمس سنين،عشر سنين؟
تُصبِح طالب علم.
(الأجوبة والبحوث٥/٣٠٣).
በአሁን ሰዓት የለጅነተ -ዳኢመህ መሪ የሆኑት ሷሊህ አሉሸይኽ -ሀፊዞሁሏህ- እንዲህ ይላሉ➯
በእያንዳንዱ ቀን አንድ የቁርአን አንቀጽ፣አንድ ሀዲስ ከነማብራሪያው እና አንድ ፊቅሃዊ የሆነ ርእሰ-ነጥብን ብትይዝ
በአንድ ቀን ሶስት እውቀቶችን ብቻ
በአንድ ዓመት በአንተ ላይ ስንት ይሰበሰባል❓
👌360 አንቀጽ ተፍሲር
👌360 ሀዲስ
👌360 ፊቅሃዊ የሆነ ርእሰ-ነጥብ
ይሰበሰባል።
ታዲያ በአምስት ዓመት እንዴት ሊሆን ነው❓በአስር ዓመትስ❓በቃ አንተ እውቀትን ፈላጊ ተማሪ ትሆናለህ።
ያ ጀመዐህ! እስኪ ከዛሬ ጀምረን የዚህን ሸኽ ምክር እንተግብራት በዚህም እንጽና።አሏህ ያግራልን እና ከሶስቱ አንድ አንድ መያዝ እኮ በጣም ቀላል የሆነ ጉዳይ ነው።
ደግሞ በዚህ ዘመን አልሃምዱሊላህ እውቀት የማግኚያ መንገዶችን አሏህ አግርቶልናል።
ታዲያ ምንድንነው ኡዝራችን❓በዘመናችን የነበሩት ኢትዮጵያዊው ሸኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም እኮ እንዲህ ይላሉ-
ليس لي وقت للحفظ الا فأنا آكل
የዲን እውቀቶችን የመሸምደጃ ጊዜ አልነበረኝም እየበላሁ ቢሆን እንጂ
እየበሉ አስር ሰጥሮችን ይሀፍዙ ነበር። ሌለውን ጊዜ በከንቱ የሚያሳልፉ እንዳይመስልህ ወይ ኪታብ በማዘጋጀት ነው ወይ በማስተማር ነው
ከሳቸው ታሪክ ከሰመውት በጣም የገረመኝ ለተማሪያቸው እንዲህ አሉት➪ ሽንት-ቤት ውስጥ ሁነህ እራሱ ሙራጀዐ ማድረግ እንዳተው ከዚያም ተማሪው ያ ሸኽ እንዴት ቆሻሻ ቦታ ላይ? አለ
ውስጥ ላይ ሁነህ እውቀቶችን በአእምሮህ እየመላለስክ አጥናቸው! አሉት።
ያ ሱብሃነሏህ❗️የአሏህ ባሮች እንዲህ ናቸው በመጸዳጃ ቤት ሁነው እራሱ ከአሏህ ጋር ያለው network አይቋረጥም።
ያ አኺ! ይህ ሸኽ ማለት እኮ እኛ በምንኖረበት ትውልድ የነበሩ ናቸው። እኔ እና አንተ ምን እየሰራን ነው❓
እኛ ለማንበብ የሚከብዱን እሳቸው ግን ለመጻፍ ምንም የማይመስላቸው የሀዲስ መዛግብቶችን አብራርተዋል።
ያውም የቲርሚዚን ሸርህ ሳልጨርስ ልሞት ነው ብለው ሲያለቅሱ ነበር።
እስከሞት ድረስ ለዒልም ያላቸው ፍላጎት ሊሞቱ ሲሉ ለተማሪዎቻቸው በሰጡት ምክር ምርጥ ሂዎት ነው የምኖረው ይሉ ነበር።
(مَنۡ عَمِلَ صَـٰلِحࣰا مِّن ذَكَرٍ أَوۡ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤۡمِنࣱ فَلَنُحۡیِیَنَّهُۥ حَیَوٰةࣰ طَیِّبَةࣰۖ وَلَنَجۡزِیَنَّهُمۡ أَجۡرَهُم بِأَحۡسَنِ مَا كَانُوا۟ یَعۡمَلُونَ)
ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
☝️ይሄን አንቀጽ አንብበው አሏህ በሳቸው ላይ የዋለውን ጸጋ ሲናገሩ ሙሀመድ ከዚህ አንቀጽ ይገባል ይሉ ነበር።
👌እድሜ ተቀንሶ ቢሰጥ ወሏሂ ለዚህ ኢማም ይሰጥ ነበር።
رحمه الله رحمة واسعة واسكنه فسيح جناته!
የኛስ❓መቼም በዚህ ዘመን ብዙ ሰዎች መጸዳጃ ቤት ገብተው በሞባይላቸው የሚነካኩትን ነገር መገመት አይከብድም።
ታዲያ ኢትዮጵያዊው የሆኑት ሸኽ ሙሀመድ ዐሊ ኣደም ኢትዮጵያዊው የሆኑት ሸኽ ሙሀመድ አማኑልጃሚ እያልነ የመሳሰሉትን መሻኢኾች ስም እየጠራን የነሱን መንገድ ካልተከተልነ ምን ፋይዳ አለው እንደነሱ መሆን ባንችል እንኳን ብንመሳሰላቸው ትልቅ የሆነ ስኬት ነው።
كما يقال:فتشبهوا بالكرام ان لم تكونوا مثلهم ان التشبه بالكرام فلاح
እንደነሱ መሆን ባትችሉም እንኳን በደጋጎቹ ተመሳሰሉ! በደጋጎች መመሳል ስኬት ነውና።
አብዛኞቻችን ተኝተናል እና ነቃ እንድንል ይቺን የሸኽ ሷሊህ ሀፊዘሁሏህ ምክር ሸር አርጓት❗️
✍️Join ➘➘➘
https://t.me/sead429