ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛንን ምን አይነት ጀበል የሆኑ አሊም ናቸው ❗
ሸይኹ የሚሉትን አንዳንድ ነገር ሌላ ሰው
ቢለው ቂያማው ትቆማለች
ደፍሮ ግን ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛንን የሚነካ ወይም ረድ የሚያደርግባቸው አንድም አካል ያለ አይመስለኝም
የሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አካሄድ ስህተት ከሆነ የሰለፎች አካሄድ ካልሆነ በማስረጃ የተደገፈ ረድ አድርጉባቸውና ሰውን ከስተት አድኑ
https://t.me/abduselamabumeryem/5018