ሚስት ባሏ ሁለተኛ ካገባ ማድረግ የሚጠበቅባት አስር ነጥቦች
***
1. የባል ሀቅ እና የሚስት ሀቅ የሚለውን የእስልምና አስተምህሮ መከለስ
2. ከእህቷ (አዲስ ከተገባችው) ጋር መተዋወቅ፣ የባሏን መልካምነት መንገር፣ የሚጠላውን ማስረዳት
3. አዲሷ ሚስት ጋር የሙሽርነት ጊዜውን 7 ቀን እንዲያሳልፍ መፍቀድ ቢክራ ከሆነች ሰይባ ከሆነች 3ቀን መፍቀድ
4. ባሏን ማባሸር እንዳይጨናነቅ ዱአ ማድረግ
5. ስለ ባሏ ማንም የሰፈር ሴት እፊቷ እንዳያነሳ ማስጠንቀቅ፣
6. ልጆቿን ከአዲሷ እናት ጋር ማስተዋወቅ፣ ኑሮዋን ማሳየት፣
ልጆቿ አባታቸው የተገበረው በእስልምና የተፈቀደ እንደሆነ መንገር ማባሸር
7."ባልን ሰሞናዊ የኢኮኖሚ ፋታ መስጠት
9. ባሏ ጋር ስለ ቀጣይ ህይወታቸው የኢኮኖሚ ፕላን በግልጽ መነጋገር
10. ባሏን በኢባዳ ላይ ከበፊቱ ይበልጥ ማበርታት
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy