الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❾】
📝 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦
◤አላህ የእነዚያ መልእክተኞችን ያስተባበሉ ከሀዲዎችን ታሪክ፣ እንደት እንዳጠፋቸዉ፤ መልእክተኞችንና እነዚያ ያመኑትንም እንደት እንደረዳቸዉ ተርኳል።
◥ {وَلَقَدۡ سَبَقَتۡ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ٱلۡمُرۡسَلِینَ } { إِنَّهُمۡ لَهُمُ ٱلۡمَنصُورُونَ } { وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلۡغَـٰلِبُونَ } الصافات :١٧١_١٧٣
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ የእርዳታ ቃላችንም መልእክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእዉነት አልፋለች። እነርሱ ተረጅዎች እነርሱ ናቸዉ። ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎች እነርሱ ናቸዉ። (አስ_ሷፋት: 171_173)
◥ { إِنَّا لَنَنصُرُ رُسُلَنَا وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیَوۡمَ یَقُومُ ٱلۡأَشۡهَـٰدُ } غافر :٥١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " እኛ መልእክተኞቻችንን፤ እነዚያንም ያመኑትን በቅርቢቱ ህይወት ፣ ምስክሮቹም በሚቆሙበት ቀን በእርግጥ እንረዳለን። (ጋፊር :51)
◥ فَهَذِهِ الْوَسَائِطُ : تُطَاعُ وَتُتَّبَعُ وَيُقْتَدِی بَهَا : كَمَا قَالَ تَعَالَی : { وَمَاۤ أَرۡسَلۡنَا مِن رَّسُولٍ إِلَّا لِیُطَاعَ بِإِذۡنِ ٱللَّهِۚ النساء ٦٤
◤ ይች አገናኝ (አል ወሳኢጥ) ትታዘዛለች ትከተላለች በሷም ትመራለች። አላህ እንዳለዉም፦ "ማንንም መልእክተኛ በአላህ ፍቃድ ሊታዘዙት እንጅ አላክንም። (አን_ኒሳእ: 64)
◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ مَّن یُطِعِ ٱلرَّسُولَ فَقَدۡ أَطَاعَ ٱللَّهَۖ النساء : ٧٠
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " መልእክተኛዉን የሚታዘዝ ሰዉ በእርግጥ አላህን ታዘዘ። " (አን_ኒሳእ:80)
◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ : (آلعمران: ٣١)
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ ፣ አላህ ይወዳችኋልና በላቸዉ። (አሊ_ዒምራን:31)
◥ وَقَالَ :{ فَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ بِهِۦ وَعَزَّرُوهُ وَنَصَرُوهُ وَٱتَّبَعُوا۟ ٱلنُّورَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ مَعَهُۥۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ هُمُ ٱلۡمُفۡلِحُونَ} الأعراف : ١٥٧
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " እነዚያ በእርሱ ያመኑ ያከበሩትም የረዱትም ያንንም ከእርሱ ጋር የተወረደዉን ብርሃን የተከተሉ እነዚያ እነሱ ነፃ የሚወጡ ናቸዉ። " (አል አዕራፍ 157)
◥ وقال تعالى : { لَّقَدۡ كَانَ لَكُمۡ فِی رَسُولِ ٱللَّهِ أُسۡوَةٌ حَسَنَةࣱ لِّمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ ٱللَّهَ وَٱلۡیَوۡمَ ٱلۡـَٔاخِرَ وَذَكَرَ ٱللَّهَ كَثِیرࣰا } الأحزاب : ٢١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " ለእናንተ አላህን እና የመጨረሻዉን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰዉ፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልክተኛ ﷺ መከተል አለላችሁ። (አል አሕዛብ:21)
✍ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

◥ وَقَدْ قَصَّ الله قِصَصَ الْكُفَّارِ الَّذِينَ كَذَبُوا الرُّسُلَ وَكَيْفَ أَهْلَكَهُم . وَنَصَرَ رُسُلَهُ وَالَّذِينَ آمَنُوا .