ከደሴ ለዚያራ ለመጡ ኡስታዞች
=======================
የተገጠመች ግጥም
🔴በዚ ለጋ ዕድሜ ምኞት ሚበዛበት
እራስን ቆጥቦ መኖር ሚከብድበት
እጃቸውን ሰጥተው ለዳዕዋ ኢለላህ
ከነሱ ውስጥ አንዱ አቡ አመቲላህ
🔴ዳዕዋው ይጣፍጣል የነስረዲን ከማል
እንኳን ወጥቶ መሄድ መች ያቁነጥንጣል
🔴መድረኩን ከሰጡት እንካ ይኸው ብለው
አንደበቱ ጣፋጭ የማይጠገብ ነው
🔴አለ ደሞ ሌላ ቆፍጠን ያለ ወጣት
ወደኋላ ማይል ያለውን ከመስጠት
🔴ለእርሱ ቀሎታል ለሌላው የሚከብድ
ለራሱ ያለውን ለወንድሙ ሚወድ
🔴ኩንያው አቡ ማሂ ስሙ አብዱልከሪም
ሲያግባባ ደስ ይላል ወንድምን ከወንድም
🔴እናንተን አይቼ ከወሎ ናሙና
ትጠራኝ ይዛለች ትለኝ ጀመር ና ና
t.me/Betel_Alembank_Siltesefer
=======================
የተገጠመች ግጥም
🔴በዚ ለጋ ዕድሜ ምኞት ሚበዛበት
እራስን ቆጥቦ መኖር ሚከብድበት
እጃቸውን ሰጥተው ለዳዕዋ ኢለላህ
ከነሱ ውስጥ አንዱ አቡ አመቲላህ
🔴ዳዕዋው ይጣፍጣል የነስረዲን ከማል
እንኳን ወጥቶ መሄድ መች ያቁነጥንጣል
🔴መድረኩን ከሰጡት እንካ ይኸው ብለው
አንደበቱ ጣፋጭ የማይጠገብ ነው
🔴አለ ደሞ ሌላ ቆፍጠን ያለ ወጣት
ወደኋላ ማይል ያለውን ከመስጠት
🔴ለእርሱ ቀሎታል ለሌላው የሚከብድ
ለራሱ ያለውን ለወንድሙ ሚወድ
🔴ኩንያው አቡ ማሂ ስሙ አብዱልከሪም
ሲያግባባ ደስ ይላል ወንድምን ከወንድም
🔴እናንተን አይቼ ከወሎ ናሙና
ትጠራኝ ይዛለች ትለኝ ጀመር ና ና
t.me/Betel_Alembank_Siltesefer