🇸🇾
....ሶሪያ ውስጥ የተከሰተው....
የሀገሪቱ የስልጣን ወንበር የተቆናጠጠው ገዢው ፓርቲ ተሸንፎ ሌላ ተቀናቃኝ ፓርቲ ስልጣን ያዘ አይደለም።።
የተከሰተው እውነታ………
በቁርኣን እና በሓዲስ አምነው: ተውሒድ እና ሱና የሚያራምዱ ሙስሊሞችን የዱንያ ጀሀነም ውስጥ ያሰቃይ የነበረ የኩፍር አገዛዝ ተደምስሶ;
☝️በአላህ ፍቃድ እስልምናን በሚያንፀባርቅ (በሙስሊም) መሪ ነው የተተካው።
በአጭሩ………
የኩፍር አገዛዝ ወድቆ በኢስላም ስርዓት ተተክቷል!!
ለዚህም ነው………
ከጫፍ እስከ ጠረፍ ያሉ ሙስሊሞች ከደረሳው እስከ ሼኹ፤ ከአክቲቪስቱ እስከ ዘጋቢው በደስታ ሀሴት እያደረጉ ያሉት።
ይህ ሆኖ ሳለ………
ስለ ሶሪያ ቀንና ማታ ማውራት እና በፈንጠዝያ መቦረቅ "የፖለቲካ ዲስኩር" የሚመስላችሁ "ነቄ ነኝ" ባዮች:
እባካችሁ ቢያንስ በዝምታ አላዋቂነታችሁ ሸፍኑ!!
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio