የጣና ዳርቻን ለማልማት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።
https://amharaweb.com/የጣና-ዳርቻን-ለማልማት-የሚያስችል-ፕሮጀ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) “ቁንዝላ የተቀናጀ ዘላቂ የልማት ፕሮግራም” የተሰኘው ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኙትን የጣና ዳርቻ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሆኖ ይፋ ተደርጓል።
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመሥገን ጥሩነህን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በፕሮጀክቱ ትውውቅ ላይ ተገኝተዋል።
ፕሮጀክቱን ይፋ ያደረጉት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጌታሁን መኮንን (ዶክተር) እንደገለጹት በአማራ ክልል ያለውን እምቅ ሀብት በውጤታማነት ለመጠቀም…