ግብጽ ከኮሮና ጋር በተያያዘ ሁለት ኢማሞችን ከሥራ አገደች፡፡
https://amharaweb.com/ግብጽ-ከኮሮና-ጋር-በተያያዘ-ሁለት-ኢማሞች/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) ግብጽ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተላለፈውን ውሳኔ ችላ በማለት ተከታዮችን ሰብስበው ሃይማኖታዊ ሥርዓት ይመሩ የነበሩ ሁለት ኢማሞች ላይ እገዳ አስተላፈች፡፡
አንደኛው ኢማም በደቡባዊ ግብጽ ግዛት ቤኒ ሱይፍ በሚገኝና በሚያስተዳድሩት መስጅድ ምዕመናን አስገብተው የጋራ ጸሎት ትናንት እሑድ በመምራታቸው ነው ከኃላፊነታው የተነሱት፡፡ ሁለተኛው ኢማም ደግሞ በጊዛ ግዛት በሚመሩት መስጅድ ፊት ለፊት ሕዝብ ሰብስበው ጸሎት ሲመሩ ተገኝተው ርምጃ…