በገበያ ተኮር ምርት የእርሻ ኢንቨስትመንት ለመሠማራት ዝግጁ መሆናቸውን ባለሀብቶች ተናገሩ፡፡
https://amharaweb.com/በገበያ-ተኮር-ምርት-የእርሻ-ኢንቨስትመን/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በምሥራቅ ጎጃምና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የሚገኙ ለእርሻ ኢንቨስትመንት ምቹ የሆኑ ሰፋፊ መሬቶችን ለባለሀብቶች አስጎብኝቷል፡፡
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ብቻ ሰሊጥ፣ ለውዝ፣ አኩሪ አተርና የመሳሰሉ ገበያ ተኮር ምርቶችን ለማምረት የሚያስችል ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት እንዳለ ዞኑ አስታውቋል።
በሌላ በኩል በአዊ ብሐጌረሰብ…