የፌዴራል የመንግስት ሠራተኞች ከነገ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም ጀምሮ ሥራቸውን በቤታቸው ሆነው እንዲያከናውኑ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወሰነ፡፡ ይህም ተጨማሪ ውሳኔ እስከሚተላለፍ ድረስ የሚተገበር ይሆናል፡፡
https://amharaweb.com/የፌዴራል-የመንግስት-ሠራተኞች-ከነገ-መጋ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት በማሰብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
ዛሬ ጠዋት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ገደብ የለሽ ስርጭት ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውዥንብር ለመከላከል የሚወሰዱ ርምጃዎችን በተመለከተ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል፤ ውሳኔዎችንም አሳልፏል፡፡