በነባሩ (አሮጌው) መናኸሪያ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ተግባሩ እየተሻሻለ እንደሆነ ተገልጋዮች ተናገሩ፡፡
https://amharaweb.com/በነባሩ-አሮጌው-መናኸሪያ-የኮሮና-ቫይረስ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ነባሩ (አሮጌው) መናኸሪያ ጎራ በማለት የቅድመ ኮሮና ቫይረስ መከላከል ሥራዎች ምን እንደሚመስሉ ቃኝቷል፡፡ በመናኸሪያ ውስጥ ጽዳትን ለመጠበቅ የእጅ ማስታጠብ አገልግሎቱ በመግቢያና መውጫ በር መዘርጋቱን ተመልክቷል፡፡
በአንጻሩ ግን የእጅ ማስታጠብ አገልግሎቱ ሲተገበር ማኅበራዊ ፈቀቅታ (ርቀት) የጠበቀ አለመሆኑ ስጋት ውስጥ የሚከትት ነው፡፡ ሁለት የአዋቂ ርምጃ (አንድ ሜትር) ርቀት…