"ሳናውቅ በስህተት የበደልነውን ህዝብ ለመካስ ዝግጁ ነን።" በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ለመንግስት የሰጡ ታጣቂ ሃይሎች
በምዕራብ ጎንደር ዞን አዳኝ በአገር ጫቆ ወረዳ በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለመንግስት እጃቸውን በሰላም ሰጥተዋል።
ታጣቂዎቹ እንዳሉ፤ በተሳሳተ መንገድ ተገደን የገባንበት መንገድ ስህተት መሆኑን ተረድተን መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለን መጥተናል። በቀጣይም ሳናውቅ በስህተት የበደልነውን ህዝብ ለመካስ ዝግጁ ነን ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
መረጃው የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ነው።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ኮሙኒኬሽን የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡