⚽ አርብ አመሻሽ የዝውውር ዜናዎች:💰በአውሮፓ ትልልቆቹ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ እና ድርድር ላይ ያሉ የዝውውርና ሌሎችም ዜናዎች! 💯🆕 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሳችሁ Like Share comment ያድርጉ!
● ግሌዘሮች የመጨረሻውን የሼክ ጃሲም ጥያቄ ካልተቀበሉ በዩናይትድ ደጋፊዎችና ግሌዘሮች መካከል ከፍተኛ ፀብ እንደሚነሳ ተገልጿል።( News )
● መድፈኞቹ ኖርዌያዊውን አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ያለው ቁጥራዊ መረጃ!
🏟️ 45 ጨዋታ
⚽️ 15 ጎል
🅰 7 አሲስት
● የጀርመኑ ክለብ ሙኒክ በራይስ ጉዳይ ተስፋ የቆረጠ መስሏል ራይስን በመተው የፊዮሬንቲናውን አማካይ ሶፊያ አምራባትን ለማስፈረም ጥረት ማድረግ ጀምሯል።( Sky Sport )
● የየፒኤስጂው ፕሬዚዳንት ናስር አል ከላይፊ ሼክ ጃሲም ማንችስተር ዩናይትድን ለመግዛት እያደረጉት የሚገኙትን ጥረት ለመቋጨት ጣልቃ ገብቷል ፣ አል ከላይፊ አሁን ላይ ከግሌዘሮች እና ሬይን ግሩፕ ጋር ተገናኝቶ ስለ ግዢው በቀጥታ እየተደራደረ ይገኛል።(David Ornstein )
● የጀርመኑ ክለብ ቨርደር ብሬመን ናቢ ኬይታን በነፃ ዝውውር ከሊቨርፑል አስፈርሟል ፣ በ3 አመት ውል ኮንትራት።( Sky Aport )
● አርሰናል የሌስተሩን ተጫዋች ቲሞ ካስታኛን ለማስፈረም እያሰበ ነው ።( Sport News )
🌟 ሊቨርፑሎች የኒሱን ተጫዋች ኬፍረን ቱራምን ቀጣይ ፈራሚቸው ማድረግ ከስምምነት ደርሰዋል።( Telegraph )
● ለዲካን ራይስ ዝውውር ዴቪድ ሞይስ በጣም የሚወደውን እንግሊዛዊውን ስሚዝ ሮውን የራይስ ዝውውር አካል እንዲሆን ይፈልጋሉ።
( The sun )
● ሪያል ማድሪድ እና ሌላ ሁለት ክለቦች ካይ ሀቨርትዝ ትኩረታቸውን ስቧል አርሰናልም ጉዳዩን እየተከታተለ ነው ነገርግን ቼልሲ ከተጫዋቹ ዝውውር የሚፈልገው £70 ሚሊዮን ፓውንድ የትኛውም ክለብ በዝውውሩ ገፍቶ እንዳይቀርብ አድርጎታል።( As )
🌟 ብራዚላዊው አማካይ ካርሎስ ካሴሚሮ የማንችስተር ዩናይትድ የግንቦት ወር ምርጡ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።( News )
● ሪያል ማድሪድ ዳንኤል ሌቪ ለአንድም የፕሪምየር ሊግ ክለብ ሃሪ ኬንን እንደማይሸጥ ስለሚያውቁ ተጫዋቹን በቅናሽ ዋጋ በ80ሚ ዩሮ እንደሚያገኙ እርግጠኛ ሆነዋል።( Marca )
● የኒውካስትል ዳይሬክተሮች ለኤዲ ሀዉ በዚህ ክረምት ለተጨዋቾች ግዢ ሚያወጣው £75m ብቻ እንደሆነ ነግረዉታል።( News )
🔥🔥 ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን እና ተጫዋቾች ታሪክ በዩትዩብ ቻናላችን ከ50ሺ በላይ ተከታይ ያለው ሲሆን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል! 👇
📲 More:
https://youtu.be/P3jEQ6Kqq50