⚽ ዕለታዊ በርካታ አጫጭር እና ወቅታዊ የዝውውር ዜናዎች ( 📹በVideo የቀረበ ) ከመረጃዎቻችን ውስጥ ከፊሎቹ ....
◾️ፔፕ ጋርዲዮላ €500m የሚያወጡ ተጭዋቾችን ተጠባባቂ አድርጎ ቼልሲን በማሸነፍ የሊጉን ዋንጫ ስሟል፣
◾️ቼልሲዎች ለአንድ አጥቂ ዝውውር €80M አቀረቡ፣ ሰማያዊዎቹ ለኡጋርቴ እና ማክ አሊስተር ዝውውሮች ላይም ከሉቨርፑል ጋር ይፎካከራሉ ..
◾️ሉቨርፑሎች የማክ አሊስተርን የዝውውሩ የመጨረሻ ሂደቶች እያጠናቀቁ ነው ተብሏል..
◾️ግሌዘሮች የክለቡን ሽያጭ ውሳኔ ለቀጣዮቹ ቀናት ያራዝማሉ ተብሏል፣ ሼህ ጃሲም የዩናይትድ ግዢያቸው ካልተሳካ ዌስትሃምን ሊገዙ አስበዋል ተብሏል፣ ኪም ሚን ጃኤ በማንቸስተር ከተማ መኖሪያ ቤት ተዘጋጅቶለታል።
◾️አርሰናሎች ሞይሰስ ካሴዶን ለማስፈረም የተሻለ እድል አላችቸው ተብሏል ለምን ምላሽ ታገኛላችሁ፣ በዲክላን ራይስ ዝውውር ላይ ዌስትሃሞች ሦስት የአርሰናል ተጭዋቾችን የዝውውሩ አካል አርገው ጠይቀዋል እነማንን ትሰማላችሁ..
◾️ሌሎችም በርካታ ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘንላችኃል።
⚽ ሌሎችም ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ49,800 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንኩን/ምስሉን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ!
📲 More: https://youtu.be/pp5t8G4kKcw
.