❤️በባህር ዳርቻ ላይ የሚበቅሉ ዛፎች፤ አውሎ ንፋሱን የሚቋቋሙት፤ ጎንበስ በማለት ነው። እንዚህ ዛፎች ግትር ብለው ቢቆሙ እጣ ፋንታቸው በአውሎ ንፋሱ መሰበር ነው። ጎንበስ ማለታቸው የመኖራቸው ሚስጥር ነው።
የሰው ልጅ ህይወትም ከዚህ አውሎ ነፋስ አያመልጥም፤ ጎንበስ ካላላን ሰብሮን የሚያልፍ ከባድ ነፋስ አለ:: ማጎንበስ የመሸነፍ ምልክት አይደለም፤ በአንጻሩ የብልህነትና ልዩ የሆነ የማሸነፍ ጥበብ ነው። ነገሮች እኛ ካሰብናቸው ውጪ ሲሆኑ፤ ጎንበስ ማለትን እንደመሸነፍ አንቁጥር።
ማጎንበስ መሰበር አደለም
Tiktok channel👇👇
https://www.tiktok.com/@tamrat624?_t=8kb1090E501&_r=1
Telegram channel 👇👇👇
➱ https://t.me/Asresee