🚨አሊ ዱርሱን (የፍሬንኪ ወኪል)፡-
🗣 “ስለ ፍሬንኪ ወደ ሳኡዲ ሊሄድ እንደሚችል የሚገልጹ ዘገባዎች ፍፁም ከንቱ ውሸት ናቸው። ከምር የሚፈልገውን ነገር ያዘናጋዋል ይህም ከምንም በላይ በሚወደው ክለብ ላይ መድመቅ እና እንደ ቤቱ በሚሰማው ውስጥ ማለት ነው፤ ማን ያውቃል, ምናልባት ረዘም ላለ ጊዜ አብረን እንሆናለን(ከባርሳ ጋር)"
@BARCAFANSETHIOPIA