ላሚን ያማል ሽልማቱን ከተቀበለ በኋላ፡ 🗣
"ለዚህ ሽልማት ግሎብ ሶከርን፣ ቤተሰቤን፣ እናቴን እና ወንድሜን እዚህ በመገኘቴ እና በባርሴሎና የሚገኘውን አባቴን ላመሰግን እፈልጋለሁ። በጣም እወዳቹሀለው።"
"ምስጋና ለባርሳ፣ የምኮራበት ክለቤ እና የዩሮ ዋንጫ ያነሳሁበት የስፔን ብሄራዊ ቡድን። ሁሉንም የቡድን አጋሮቼን፣ ሰራተኞቼን እና አሰልጣኞቼን, ዣቪ፣ አሁን ፍሊክ እና ዴ ላፉንቴ አመሰግናለሁ። ሹክረን"
@BARCAFANSETHIOPIA