ሀቪየር ቴባስ(የላሊጋ ፕሬዝዳንት):
🗣"በኔግሬራ ጉዳይ ባርሴሎናን በስፖርት ሙስና ለማውገዝ ምልክቶች እና ማስረጃዎች እንዳሉ እናምናለን። ባርሳ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እኛ ከሊጉ ልንወርዳቸው አንችልም። እኔ ህጎችን አላወጣም።"
@BARCAFANSETHIOPIA