ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላን በክለቡ ለማቆየት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ማንችስተር ሲቲዎች አሰልጣኙ ቢያንስ ለአንድ የውድድር አመት በሀላፊነት ይቀጥላሉ የሚል እምነት እንዳላቸው ተዘግቧል።
ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በማንችስተር ሲቲ ቤት መቆየት አለመቆየታቸውን በቀጣይ እንደሚወስኑ ተነግሯል።
@BBC_SPORT_ETH1