BBC_SPORT በኢትዮጵያ™️


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Other


BBC Sport በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
ለማስታወቂያ ስራ @yonaaa125

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Other
Statistics
Posts filter


🥳BREAKING NEWS 🎉Congratulations 🎉
ETV Entertainment has announced that they will be broadcasting the English Premier League matches live. To know the program of the next game they are broadcasting and to get the frequency of the channel, click here 👇

➕ Add to us channel @PYSCHO_19


Channal Afaan oromoo odeeffanno dhugaa fi Qabatamaa ta'an Isinif dhiyeessuf dhufe jira maarre isinis channel opta sports oro join gochun odeeffanno oolma biyya fi Addunyaa irra argadha Jenna join gochuf

👇👇👇👇👇👇👇


🇵🇹🇵🇹🇸🇦🇸🇦Gollllllllllll Christianonononono

Check out the amazing goal Ronaldo scored upside down in the pre-season game against Saudi League 👇👇👇

@Sky_sports2 @Sky_sports2
@Sky_sports2 @Sky_sports2

➕ Add to us channel @PYSCHO_19




Forward from: Profile picture
🚨🚨 Crypto መረጃዎች !

🤑በቀጣይ አሪፍ ሊስት የሚደረጉ ኤርድሮፖችን የምታገኙበትን ቻናል እንጠቁማችሁ  👇👇

https://t.me/+jjbtMQZODe5hMDA0
https://t.me/+jjbtMQZODe5hMDA0


Dhuguma atti sigmadha?? Sigmadhas jeete ofiikke yaada?

Yoo sigma tatte chaanaaliin kun siif Banaame chaanaali issa jalqabba ORO SIGMA BOY afaan keettin itti fayyadammiamma join godhi itti fayyadammi

Dhiira ta`ii maale dhiira hin fakkaatin👿


😱BREAKING: Telegram founder / Creator 'Pavel Drov' was arrested yesterday and went to jail!
It is also said that Telegram is about to be closed.
🥹🥹😔


When you finish reading it, share it with your friends by saying share 🥹

➕ Add to us channel @PYSCHO_19






እውነት አንተ የፊልም አፍቃሪ ከሆንክ እነዚህን የተመረጡ የፊልም ቻናሎች አሁኑኑ ተቀላቀል 👇

አማርኛም እንግሊዝኛም አለ 👇


የቀድሞ ጣልያናዊ ተጨዋች ፓውሎ ዲ ካንዮ ማክ ቶሚናይን በ 25 ሚልዮን ዩሮ ለናፖሊ የሸጡ የማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊዎች መታሰር አለባቸው በማለት ተናግሯል።

“ ማክ ቶሚናይን እንዴት አሳልፈህ ልትስጠው ትችላለህ “ ሲል የጠየቀው የቀድሞ ተጨዋቹ “ ለዚህ ተጠያቂ የሆኑ ሀላፊዎች መታሰር አለባቸው "  ሲል ተደምጧል።

ስኮት ማክ ቶሚናይ ለናፖሊ ባደረጋቸው የመጨረሻ ሶስት ጨዋታዎች ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


Are you single ? 😋


አትሌቲኮ ማድሪድ በቅርቡ በማድሪድ ደርቢ ጨዋታ ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ቁሳቁስ በመወርወራቸው ምክንያት ከስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን ቅጣት ተጥሎባቸዋል።

የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ በዚሁ ምክንያት ለተወሰኑ ደቂቃዎች ተቋርጦ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ እና ተጨዋቾቹ ከደጋፊዎቹ ጋር ከተነጋገሩ በኋላ በድጋሜ መቀጠሉ ይታወሳል።

በዚህም ምክንያት የስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን አትሌቲኮ ማድሪድ 45,000 ዩሮ እንዲቀጣ እና ሶስት ጨዋታዎች ስታዲየሙ በከፊል ዝግ ሆኖ እንዲጫወት ወስኖበታል።

አትሌቲኮ ማድሪድ በበኩሉ ጥቂት ደጋፊዎች ባጠፉት በርካታ ንፁሃን ደጋፊዎች መጎዳት የለባቸውም በሚል ውሳኔውን ተቃውሞ ይግባኝ መጠየቁ ተገልጿል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


🗞 በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የማንችስተር ሲቲው ተከላካይ ጆን ስቶንስ በቀጣይ ጨዋታ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን በአምበልነት እንዲመራ ተመርጧል።

ጆን ስቶንስ ዛሬ እንግሊዝ ከግሪክ ጋር በምታደርገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ ብሔራዊ ቡድኑን በአምበልነት የሚመራ ይሆናል።

የቡድኑ አምበል ሀሪ ኬን ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት በዛሬው የግሪክ ጨዋታ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አይካተትም።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላን በክለቡ ለማቆየት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ማንችስተር ሲቲዎች አሰልጣኙ ቢያንስ ለአንድ የውድድር አመት በሀላፊነት ይቀጥላሉ የሚል እምነት እንዳላቸው ተዘግቧል።

ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በማንችስተር ሲቲ ቤት መቆየት አለመቆየታቸውን በቀጣይ እንደሚወስኑ ተነግሯል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


Forward from: Abduu wave
Oduu Gammachiisaa 🙏

Akkuma kanaan dura beektan mansuur Jamaal guyyaa Har'aa group tokko isiniif banee jira.

Maarree isiniis add member gochuu qofaan badhaafamaa

Badhaasni qophaa'e QARSHII 100k dha. Guyyaa lama qofaafi

Add member gochuu qofaan maqaafi lakkoofsa account keessan erguufii hin dagatinaa.

Linkii
@mansuur_jamaal1
@mansuur_jamaal1


አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ በሚኬል አርቴታ ስር መሥራት “ጠንካራ” ነው ብሏል።
👀


ሳምቢ ከአርሰናል ጋር ወደፊት የሚኖረው ይመስላችኋል?


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


ፔፕ ጋርዲዮላ የእንግሊዝ ቀጣይ ስራ አስኪያጅ ስለመሆኑ ተሰምቷል እና በሚቀጥሉት ሳምንታት ስለወደፊቱ ጊዜ እንደሚወስኑ ይጠበቃል።


ኤፍኤ የእንግሊዝ ቀጣይ አሰልጣኝ ለመሆን በዚህ የውድድር አመት መጀመሪያ ላይ ከፔፕ ጋርዲዮላ ጋር መደበኛ ያልሆነ ግንኙነት አድርጓል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


➢ ልክ በዚህ ቀን በፈረንጆቹ 2006 ነበር ቼልሲ ከሬዲንግ ጋር በነበረው ጨዋታ ሁለቱም ግብ ጠባቂዎች ፒተር ቼክ እና ካርሎ ኩዲቺኒ በጨዋታው መሀል ጉዳት በማስተናገዳቸው የቡድኑ አምበል ጆን ቴሪ ግብ ጠባቂ ለመሆን የተገደደው!

@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1

20 last posts shown.