ብራዚላዊው የቀድሞ ታሪካዊ ተጨዋች ሮናልዲንሆ ጎቾ ሰሜን አሜሪካ የሚገኝ ክለብ ባለቤት መሆኑ ተገልጿል።
ሮናልዲንሆ ጎቾ የገዛው የአሜሪካው ክለብ ግሪንቪሌ ክለብ በአሜሪካ የሊግ እርከን በሶስተኛ ዲቪዚዮን እንደሚወዳደር ተነግሯል።
ክለቡ ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ውድድር የራቀ ደረጃ ላይ ቢገኝም ሮናልዲንሆ ክለቡን አሜሪካ ውስጥ የሚገኝ ትልቅ ክለብ የማድረግ እቅድ እንዳለው ተገልጿል።
@BBC_SPORT_ETH1