✅የተለያዩ የሪሲቨር ሞዴሎች በማምጣት የሚታወቀው LEG አሁን ደሞ TV SMART ማድረጋያ በተሻል ጥራትና ዋጋ ይዞላችሁ ብቅ ብሎዋል
❇️ Smart ያልሆነ Tvዎን Smart ለማረግ ፈልገው ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ ይህንን Post ያንብቡ ❇️
- የዕቃው ስም LEG A11 ANDROID TV BOX ይባላል።
• 16GB Storage ስላለው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ።
•Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
•የBluetooth remote ስላለው እስከ 15 ሜትር ድረስ ያለምንም መቸገር መጠቀም ይችላሉ። ሪሞቱ Builtin mic ስላለው የድምፅ ትዛዞችንም መጠቀም ይችላሉ። "Play Music from youtube" የመሳሰሉትን
•Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ።
•በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል።
✅ ሪሞቱ ቢጠፍባችሁ ገብያ ላይ በሚገኙት LEG ሪሲቨር ሪሞቶችሁ ከ 200 እስከ 300 ብር ማግኘት ትችላላችሁ❤
ብዛት ለምትፈልጉ አስታየት አለው
https://vm.tiktok.com/ZMkt9FTCX/Inbox Us 📩Admin
@SadikethioCall 📱 +251925085858
Call 📱 +251 91 1785693
https://vm.tiktok.com/ZMkt9FTCX/