ፔፕ ጋርዲዮላ የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሸንፋለህ ተብሎ ሲጠየቅ ፦
" በዘንድሮው አቋማችን በጭራሽ አናሸንፍም ፤ በውድድሩ ላይ ከእኛ የተሻለ ልምድ ያላቸው ቡድኖች አሉ ፤ ሪያል ማድሪድ ወደ አቋሙ ተመልሶ ውጤት እያገኘ ነው ፤ ባየርሙኒክም በኮምፓኒ ስር ጥሩ እየተጫወቱ ይገኛሉ ፤ ሊቨርፑል የተለየ አቋም ላይ ናቸው ግን ወደፊት የሚፈጠረውን አብረን እናያለን ።" ሲል ተናግሯል
@BisratSportTM