"ሰዎች ስለ አንተ ያላቸው አስተያየት ያንተ እውነታ አይደለም።
ትልቁ ነፃነት የሰዎችን ውዳሴ ወይም ነቀፌታ ሳትፈራ፣ የራስህን እውነተኛ ማንነት መኖር ስትጀምር የሚመጣው ሰላም ነው።" 📖✨
የቀኑን ድካምና አላስፈላጊ ሀሳብ በሮች ላይ ትታችሁ፣ ከራሳችሁ የውስጥ ሰላም ጋር የምትገናኙበት እረፍት ያለው ምሽት ይሁንላችሁ❕
ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ❕
👉 @BookMereja 👈