የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅዖ ለሚያደርጉና ለኢንቨስትመንት ስራቸው የውጭ ምንዛሬ የሚፈልጉ ፕሮጀክቶችን በአጭር፣ በመካከለኛና በረዥም ጊዜ ተከፍሎ የሚያልቅ ብድር እያቀረበ የሚገኝ አንጋፋ የፋይናንስ ተቋም ነው።
ባንኩ ከገበያው ተወዳድሮ ከሚያገኘው የውጭ ምንዛሪ፣ የብድር አገልግሎት ለሚሰጣቸው ፕሮጀክቶች ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ግብይትን የሚያመቻች ሲሆን፣ ከእናንተ የሚያገኘውን ይህን የውጭ ምንዛሪ መልሶ ለሀገራዊ ልማት ፋይዳ ለሚኖራቸው ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች ፋይናንስ በማድረግ ለአገር ልማት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሲፈፅሙ፡-
- ለሀገር ኢኮኖሚያዊ ልማት የበኩልዎን ይወጣሉ፤ በተለይ ባንካችን ፋይናንስ የሚያደርጋቸው ሀገራዊ አምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲስፋፉ እና በሜካናይዜሽን የተደገፈ ዘመናዊ ግብርና እንዲስፋፋ የበኩልዎን ይወጣሉ፤
- የባንኩ የውጭ ምንዛሬ ክምችት ሲያድግ የእርስዎን ፕሮጀክት ማገዝ የሚያስችል የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር ያደርጋል፡፡
- የእርስዎ ኢንቨስትመንት ከውጭ በሚገቡ ጥሬ ዕቃዎች ላይ የሚመረኮዝ ከሆነ ደግሞ እነዚህን ዕቃዎች ለመግዛት የውጭ ምንዛሪ ያስፈልግዎታል፤ በመሆኑም የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአገር ልማት የሚያውለው አስተማማኝ የውጭ ምንዛሬ ክምችት እንዲኖረው በባንካችን የተሻለ የምንዛሬ ተመን በመስጠት ላይ በመሆናችን እና በርከት ያለ የውጭ ሀገር ገንዘብ ይዘው ለሚመጡ ደግሞ በልዩ ድርድር የተሻለ ምንዛሪ የምንሰጥ በመሆናችን ወደ ባንካችን መጥተው ቢመነዝሩ የሚኖርዎት የሀገራዊ ልማት አስተዋጽዖ ከፍተኛ ነው፡፡
በመሆኑም የውጭ ምንዛሬ ግብይትዎን በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ያድርጉ፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!