የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ
**************
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደምቢዶሎ የሚያደርገውን በረራ ከሕዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ለደንበኞቹ በድረ-ገፅ www.ethiopianairlines.com አሊያም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app በመጠቀም ትኬታቸውን ቆርጠው በዕለታዊ በረራ አገልግሎቱ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡