ብልጽግና ፓርቲ በጉባኤው ስለ ባህር በር ባለቤትነት ያስቀመጠው አቅጣጫ Etv | Ethiopia | News zena
የብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባስተላለፋቸው ውሣኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች የባህር በር ባለቤትነት ትኩረት የሚሰጠው ዋነኛ ጉዳይ መሆኑን አስታውቋል፡፡ #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካ...