ኢኮሥኮ በሁለቱም ፆታዎች የመረብ ኳስ ቡድን ድል አደረገ።
ኢሠማኮ ባዘጋጀው የበጋ ወራት ስፖርት ዉድድር የኮርፖሬሽኑ የሴቶች መረብ ኳሰ ቡድን የውሀና ፍሳሽ አቻውን በስፖርታዊ ጨዋነት አብላጫ በመውሰድና ጭምር 2_0 ማሸነፍ ችላል።
በመቀጠልበ ሶስተኛው ዙር ውድድር የኢኮስኮ ወንዶች መረብ ኳስ ቡድን ከፉልውሃ አገልግሎት ድርጅት ጋር የነበረው ውድድርንም በፎርፌ 3 ነጥብ ሊወስድ ችሏል።
ተወዳዳሪዎች በአግባቡ የስልጠና ጊዜያቸውን እንዲጠቀሙ መደረጉ ለውጤቱ መገኘት ጉልህ ሚና እንዳለው የጠቀሱት የመሰረታዊ ማህበሩ ም/ፕሬዝደንት አቶ መላኩ በቀጣይ ውድድሮችም ከውጤታማነት ጎን ለጎን ኮርፖሬሽኑን የማስተዋወቅ ስራ እንደሚሰሩም ተናግረዋል።