✅ Youtube tip
- ከለት ወደለት social media ላይ የምናጠፋው ጊዜ እየጨመረ ነው። ታዲያ በብዛት ጊዜያችንን ሰውተን የምንጠቀመው youtube መሆኑን ተከትሎ በርካታ የጤና እክሎች ሊያስከትል ይችላል። ምንም ያክል እንደሚፈልገው አጠቃቀማችንን ባያስተካክሉትም በትንሹም ቢሆን የyoutube አጠቃቀማችንን ጤናማ ሊያደርጉ የሚችሁ የyoutube features እነሆ፦
▪️Remind me to take a break
ረጅም ሰዓት youtube የምናይ ከሆነ እኛ ባስቀመጥንለት የጊዜ ልዩነት እረፍት እንድናደርግ ያስታውሰናል።
ይህንንም ለማድረግ
YoutTube setting መግባት > general Remind me to take a break የሚለውን ነክተን በየስንት ደቂቃ/ሰዓት ማረፍ እንደምንፈልግ መምረጥ።
▪️Remind me when it's bedtime
አንዳንዴ ሳናስበው youtube እየተመከትን የመኝታ ሰዓታችን ሊያልፍ እና ሊዛባብን ይችላል። ታዲያ ይህንን የyoutube feature በመጠቀም youtube እያየን የምኝታችን ሰዓት ሲደርስ ራሱ እንዲያስታውሰን የሚያደርግ ነው።
ይህንንም feature ለማስጀመር
በተመሳሳይ ወደ youtube setting መሄድ > Remind me when it's bedtime የሚመውን on በማድረግ እና መተኛ ሰዓታችንን መምረጥ።
▪️Restricted Mode
YouTube የተለያዩ ልቅ የሆኑ explicit ቪዲዬዎች የሚለቀቁበት platform ባይሆንም ምናልባት ወጣ ያለ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ካሉ እነርሱ እንዳይመጡ filter የምናደርግበት Feature ነዉ።
▪️ Family centre
ቤት ውስጥ ህጻናትና ታዳጊ ልጆች ካሉ ትልልቅ ሰዎች በሚጠቀውበት የYouTube አካውንት መመልከት የለባቸውም።
ስለዚህ በዚህ feature አማካኝነት የህጻናትና ታዳጊዎች profile በመክፈት ለእነርሱ የሚመጥኑ ይዘቶችን ብቻ እንዲመለከቱ ማድረግ እንችላለን።
እያንዳንዱ ያዩትን ነገርም መቆጣጠር እንችላለን።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT