አንዳንድ የክለባችን ተጨዋቾች የኢንተርናሽናል ብሬክ ጊዜያቸውን አጠናቀዋል!
የኢንተርናሽናል ብሬክ ጨዋታዎች ሊጫወቱ ለብሄራዊ ቡድኖቸው ከተላኩ ዘጠኝ ተጨዋቾች ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ተጫውተው ጨርሰው ጉዳት ያለስተናገዱ የክለባችን ተጨዋቾች አራት ሆነዋል። (አምስት ተጨዋቾች ገና አልጨረሱም)
✅ ኤድዋርዶ ካማቪንጋ
✅ ኦሪያን ቹአሚኒ
✅ አርዳ ጉለር
✅ አንቶኒ ሩዲጋር
@ETHIO_REAL_MADRID_15