እማይቻል የሚመስለዉ የዊሊያም ሳሊባ ፊርማ !
በብዙ ዘገባዎች ላይ እንደጠቀስነዉ ክለባችን ሪያል ማድሪድ በሳሊባ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ቢኖረውም አርሰናል ተከላካዩን የመሸጥ ሀሳብ ማስተናገዱ የማይመስል ነገር ነው። Mundo Deportivo እንደዘገበው መድፈኞቹ ሳሊባ እስከ 2027 ድረስ የሚቆይ የረጅም ግዜ ኮንትራት ስላለዉ በተጨዋቹ ዙሪያ የሚመጡ ማንኛውንም ነገር ለመቀበል ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ዘግቧል።
ዘገባዉ አያይዞ አርሰናል በሳሊባ ጉዳይ ከክለባችን ሪያል ማድሪድ ጋር እና ተከላካዩን ይፈልገዋል ከተባለዉ ከሌላኛዉ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዠርመ ጋር ምንም አይነት ንግግር የማድረግ ፍላጎት እንደሌለዉ ዘግቧል። አርሰናሎች በጉዳዩ ላይ ያላቸው አቋም ግልፅ ነው ፣ እሱም ሳሊባ አይሸጥም የሚል አንድምታ አላቸዉ።
ሪፖርቱ አክሎም ሪያል ማድሪድ የተጨዋቹን አገልግሎት ለማግኘት ፍላጎት ቢኖረውም ሳሊባ ራሱ አርሰናልን መልቀቅ አይፈልግም ሲል አትቷል። ከሁኔታዎች አንፃር በ 2025 የክረምቱ መስኮት የባሎንዶር ስጩ ዉስጥ ስሙ የሰፈረዉን ይህን ተከላካይ አገልግሎት ለማግኘት ለፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ከባድ እንደሆነ ሙንዶ ዲፖርቲቮን ጨምሮ ብዙሀኑ የእንግሊዝ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15