ዲያዝን ለማንም ክለብ አሳልፈው አይሰጡም!
ክለባችን ሪያል ማድሪድ የ25 አመቱን ሞሮካዊው የክለቡ አማካኙን ብራሂም አብደልከድር ዲያዝን ለመሸጥ ሆነ በውሰት ለመስጠት እቅድ ያለውም።
ሞሮካዊው አማካኙ ባሳለፍነው የኢንተርናሽናል ብሬክ ወቅት ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር ሁለት ጨዋታዎች ሲያደርግ አምስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
እንዲሁም በዘንድሮ ሲዝን ከክለባችን ሪያል ማድሪድ ጋር በሁሉም ውድድሮች ሰባት ጨዋታዎች ሲያደርግ ሁለት ግቦችና አንድ አሲስት አድርጓል።
ባሰለፍነው የኢንተርናሽናል ብሬክ ወቅት ከሀገሩ ጋር ሁለት ጨዋታዎች አድርጎ አምስት ግቦች ያስቆጠር ዲያዝ የሁሉም ክለቦችን አይን ማሰብ ችሏል።
ዘገባው ያጠናከረው ፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው!
@ETHIO_REAL_MADRID_15