የስፔን ላሊጋ ነባራዊ ደረጃ ሰንጠረዥ !
አትሌቲክ ማድሪድ ባርሴሎና በሜዳው በባከነ ደቂቃ ባሳኩት ሪሞንታዳ በ41 ነጥብ ሊጉን በመሪነት በ1ኛ ደረጃ ሊቀመጥ ችሏል።
ተቀናቃኛችንና ባላንጣችን ባርሴሎና ካልተጠበቀው ሽንፈት በኋላ መሪነቱን ለአትሌቲኮ ማድሪድ በመስጠት በ38 ነጥብ ወደ 2ኛ ደረጃ ዝቅ ብሏል።
ሪያል ማድሪድ ሁለት ያልተጫተቸው ጨዋታዎች እየቀሩ በ37 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። አትሌቲኮ ማድሪድ ቀሪ ጨዋታም አለ
አትሌቲኮ ቢልበኦ ቀሪ ጨዋታ ሳይኖረው ከሪያል ማድሪድ በአንድ ነጥብ በማነስ በ36 ነጥብ 4ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ክለብ ነው።
@ETHIO_REAL_MADRID_15