ከዚህ በተጨማሪ ክለባችን ሪያል ማድሪድ ዛሬ ለትሬንት ዝውውር ለሊቨርፑል የ15ሚ ፓውንድ የፊርማ ጥያቄ አቅርቦ በሊቨርፑል ውድቅ ከተደረገበት በሗላ ከዚህ የተሻለ የዝውውር ገንዘብ ለሊቨርፑል እንደማያቀርብ እና ከአርኖልድ ጋር የቅድመ ዝውውር ስምምነት እንደሚፈፅም አስ ዘግቧል ::
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15