እንደ አካሚ ተጨዋችነቱ እና እራሱን ማሳየት እንደሚፈልግ አንድ ታዳጊ ባስቆጠረዉ ግብ ሁላችንም ተደስተናል። ነገር ግን እናዉራ ካልን ብዙ እናወራለን ሰዎች ፣ ኤንድሪክ ግን ያ ሁሉ ኳሶችን መድረሻ አጥተዉ መስመሩን ታከዉ እስኪወጡ ድረስ የት ነበር ? 🤔
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15