የተቆጠሩብንን ሁለት ግቦች ልብ ብላችሁ ከተመለከታችሁ የመጀመሪያው ፍፁም ቅጣት ምት የተገኝዉ ሌጋኔሶች በኮንፊደንስ Double touch ተጫዉተዉ ነዉ። ሁለተኛዉም ካያችሁት ተመሳሳይ ነዉ። በአንድ ሁለት ቅብብል የተገኝ ቅብብል ነዉ።
ይህ የምን ችግር ነዉ ? ሚድፊልዱ ኳስ ያለማስጣል ችግር እና የፕረሲግ አለመኖር ነዉ። በሌጋኔስ ጨዋታ ላይ እንዲ አይነቱን ድክመት ከተመለከትን ቀጣዮቹ ሁለት ፈታኝ ጨዋታዎች ላይ ምን እንደምንሆን ማሰብ ነዉ።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ይህ የምን ችግር ነዉ ? ሚድፊልዱ ኳስ ያለማስጣል ችግር እና የፕረሲግ አለመኖር ነዉ። በሌጋኔስ ጨዋታ ላይ እንዲ አይነቱን ድክመት ከተመለከትን ቀጣዮቹ ሁለት ፈታኝ ጨዋታዎች ላይ ምን እንደምንሆን ማሰብ ነዉ።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15