ክለባችን በጥር የዝውውር መስኮት ከውሰት ዝውውሮች እና ከቋሚ ሽያጭ ስንት ገቢ አገኘ?
ሴሳር ካሳዴይ 15 ሚልዮን ዮሮ
ጃዎ ፊሊክስ 6 ሚለዮን ዮሮ
ሬናቶ ቬጋ 5 ሚልዮን ዮሮ
አክሰል ዲሳሲ 5 ሚልዮን ዮሮ
ካርኒ ቹኩዋሜካ 2 ሚልዮን ዮሮ
ቤን ቺልዌል - አልተገለፀም
በአጠቃላይ ክለባችን በዚህ የዝውውር መስኮት ከ33 ሚልዮን ዮሮ በላይ ወደ ካዝናው አስገብቷል።
ሴሳር ካሳዴይ 15 ሚልዮን ዮሮ
ጃዎ ፊሊክስ 6 ሚለዮን ዮሮ
ሬናቶ ቬጋ 5 ሚልዮን ዮሮ
አክሰል ዲሳሲ 5 ሚልዮን ዮሮ
ካርኒ ቹኩዋሜካ 2 ሚልዮን ዮሮ
ቤን ቺልዌል - አልተገለፀም
በአጠቃላይ ክለባችን በዚህ የዝውውር መስኮት ከ33 ሚልዮን ዮሮ በላይ ወደ ካዝናው አስገብቷል።