አስደናቂው ኢስላማዊው ህግ በነብዩ አንደበት!
አቡ ዐሊይ ሱወይዲይ ኡብኑ ሙቀርሪን (ረዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል "ከሙቀርሪን ሰባት ልጆች መካከል እኔ አንዱ ነኝ አንዲት አገልጋይ ነበረችን ከሁላችንም ትንሽ የሆነው ወንድማችን በጥፊ መታት የአላህ መልዕክተኛም ነፃ እንድንለቃት አዘዙን።"
ኢብን ኡመር (ረዐ) እንዳስተላለፋት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል"አንድን ባርያ ያለ ጥፋቱ በጥፊ ወይም በሌላ ነገር የመታ ማካካሻው ባርያውን ነፃ መልቀቅ ነው"
ከነዚህ ሀዲሶች አገልጋይን ማንገላታት ክልክል መሆኑና ለዚህ ጥፋትም ከፋራ(ማካካሻን) ኢስላም ማስቀመጡንእንረዳለን ። ኢስላም የባርያ አሳዳሪን ስርዓት ከምድረ-ገፅ ለማጥፋት ከወሰዳቸው እርምጃዎች መካከል በየአጋጣሚው ባሮች ነፃየሚለቀቁባቸውን መንገዶችን ማመላከቱ ነው። በነዚህ ሀዲስ ባርያን ያላአግባብ የመታ ሰው ነፃ እንዲለቀው ነብዩ ሲያዙ እንዲሁም ሲያግባቡ ተስተውሏል። እንዲህ አይነት ድንቅ ህግ ከሒንዲው ቬዳስ እስከ አይሁዳውያን ኦሪት ታገላብጣታለህ እንጂ አታገኛትም በተጨማሪም ለሰው ልጅ ደኅንነት ሲል ነው የመጣው ተብሎ የሚዘከርለት #አዲስ #ኪዳናዊው እየሱስም ሊያስተገብረው ቀርቶ ሊናገረውም አልቻለም!ድንቄም አዳኝ
አልሓምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም!
https://t.me/Eslamicfreedomm