ጋብቻን በተመለከት በነብዩ አንደበት..
ዐብደላህ ኢብን መስዑድ(ረዐ) እንዳስተላለፋት የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ ብለውል"ወጣቶች ሆይ!ከናንተ ወስጥ ማግባት የቻለ ያግባ።በእርግጥ እርሱ እይታን ለመቆጣጠርና ብልትን ለመጠበቅ ጥሩ መንገድ ነው።ያልቻለ ይጹም በእርግጥ ለርሱ መከላከያ ጋሻ ነው።
ጋብቻ ትልቅ ዒባዳ ነው።የእምነትን ግማሽ የሚሞላ ቁም ነገር ነው።አቅም ያላቸው ወጣቶች እንዲያገቡ ነብዩ አዘዋል አቅም በሁሉም ገፅታ ነው።የኢኮኖሚ አቅም፣ ኃላፊነት የመሸከም አቅም፣ቤተሰብ የማስተዳደርና የመምራት አቅም በዋነኝነት የሚጠቀሱ ናቸው።
ማግባት ያልቻለ ደግሞ እንዲጾም ታዟል።
ጾም የወሲብ ስሜትን በመግታት ትልቅ አስተውጶኦ ስለሚያደርግ ነው።
@eslamicfreedomm